ሸጋዊያንስ🌒


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


𝔀𝓮𝓲𝓻𝓭,𝔀𝓲𝓬𝓴𝓮𝓭&𝔀𝓲𝓵𝓭...🍂
𝔀𝓻𝓲𝓽𝓽𝓲𝓷𝓰 𝓲𝓼 𝓳𝓼 𝓱𝓮𝓪𝓵𝓲𝓷𝓰...✍️🌾
.
.
.
@shegawians_bot💌👨‍🦯
Btw join እህት channel...
t.me/PSYCHOPAZZ💜

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ትዝታ ጥሩነቱ ከተማርከው ሳይሆን ከኖርከው ነው...🍂


Репост из: £€¥¢$
ስልኮን ብቻ በመጠቀም ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ⁉
መልሶ "አዎ" ከሆነ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው ‼
በቀን ከ1000 - 15000 ብር መስራት ይችላሉ ‼🥶😱😱😱
ይህን ምርጥ ስራ ለመጀመር ከስር ያለውን BUTTON ተጭነው ገንዘብ ይስሩ ‼


እነዚህ ቻናሎች ከ18 አመት በላይ ለሆናችሁ ብቻ ነው 🔞

if you like watching 18+ videos #Join የሚለውን ይጫኑ 🫦❤️🔞

» https://t.me/lotty_app_bot/app?startapp=5476308266


በራሳቸው አለማወቅ ለገቡበት መቀመቅ በወርቅ ማሸጊያ ጠርዘው እና አሰማምረ ምክንያት የሚያቀርቡላችሁ ሰዎች የሉም???
But leave it🙌
ይሄ እኮ በ መሞት እና በመኖር መካከል የሚደረግ እስትንፋስ መቀጠያ ፍልሚያ አይደለም እኮ!
አለማወቅ አለማወቅ ነው አላውቅም ማለት ማንን ገደለ በኔ እንዳይጀመር ብላችሁ ፈርታችሁ ከሆነ አታስቡ ሞታቹም ትፀድቃላችሁ. እውነቱን ተናግሮ የመሸመት ማደር መቃብርም ይሁን!!
አለን ደሞ አንዳንድ ሰዎች አላውቅም ላለማለት ዝም ብለን ምንቀባጥርጨረቃ በየት በኩል ነው ምቶጣው ካሉሽ አላውቅም በይ. ያውው ፀሐይ በምዕራብ ወጥታ ቡና ትጠራት እና እሷም በሰሜን በኩል ቁርስ ይዛ.የሆነ መልስ ከምትመልሺ ብዬ ነው.አላውቅም ላለማለት አትቀባጥሪ ✨


ማመን የሚከብደው መከዳትን ስናስብ ብቻ ነው...




😢❤️‍🩹




የኔ ቆንጆ ክብረት ዘኪዮስ 🎶🫀


Репост из: Jealous thoughts☺️
When you try to keep it together until they leave but then realize you should have just hugged them harder


እንዳላጣህ ብዬ 😊❤️‍🩹

🤍ተፃፈ በቪታ✍🏾


...


አስፈሪው ዝምታ 🖤
ጨዋታህ ሰሞኑን ምነው ተለወጠ
ፍቅር ፍቅር አይሸት ቃልህ አላጌጠ........💗✨✨✨

@sabawitt yene cherka ✨👸🏽Yet nesh nafkeshignal natey 🥺🤍


እውነታው ሰዋች ሊያወድሱህ ከፈለጉ ከፈጣሪ ታናሽ ያደርጉሃል ሊዘልፍህ ከፈለጉ ደግሞ ሳጥናኤል የሚቀናበት ክፋ ያደርጉሀል ከሰማሀቸው ደግሞ ራስህን የመሆን ዕድል አይሰጡህም።ሁሉም በፈለጉት መንገድ ሉቀርፁህ መጥረቢያ ይስላሉ።ልብህን ከከፈትክላቸው የየድርሻቸውን ጠርበውህ ቅርፅ አልባ ያደርጉሀል። ገፅ 7
ሁሉም የህይወት ገፅ መጨረሻ ላይኖረው ይችላል ለህይወት መጨረሻ ብሎ ነገር የለም።የአንዱ ቀን መጨረሻ የሌላው ቀን መጀመሪያ ነውና።የሰኞ ማለቅ የማክሰኞ መጀመር እንደሆነው የምድር መጠቅለል ለሰማያዊ ህይወት መጀመር እንደሚሆነው••••ሌላ ፅንፍ ግን አለው። ገፅ 141
ከጠበኛ እውነቶች
በሜሪ ፈለቀ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


😭


ሌቦ linkun አይቼዋለሁ 🙊😂


የሀብታም_ልጅ_ሲያምፅ ዛሬ በእግሬ ነው ት/ቤት የምሄደው 🚶 🚶😂😜


ተነሱ

አትጋደም 🙌🏾


🍂

Показано 20 последних публикаций.