SHEGER SPORTT


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Buy Ads || https://Telega.io/c/sheger_Spoort
In this channel, you will find hot and interesting sports news
Join us and gather sports information wherever you are
Have a nice stay !!
For info : @Gazinu

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


😱የሰላም ተስፋዬ ቅለቴ በድብቅ በካሜራ📷 ተያዘች!!!
🔹🔞🔹
➕add yourc hannel @wase_vip1


🎆𝑺𝒑𝒐𝒏𝒔𝒐𝒓𝒆𝒅 𝒃𝒚: FS MOVE ZONE




የፎቶ ግብዣ 📸 💫💫 😁



@SHEGER_SPOORT || SHEGER SPORTT

#SHARE || #SHEGERSPORTT 🫵🫵🫵


የአመቱ ምርጥ ስብስብ አሸናፊዎች 🎉



@SHEGER_SPOORT || SHEGER SPORTT

#SHARE || #SHEGERSPORTT 🫵🫵🫵


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
እያልን በዓሉ የሰላም የፍቅር እንዲሆንላችሁ
በቻናላችን ስም ከልብ እንመኛለን ። ✨


በድጋሜ መልካም የከተራ በዓል !!
🙏🙏



@SHEGER_SPOORT || SHEGER SPORTT

#SHARE || #SHEGERSPORTT 🫵🫵🫵


የህንድ ፊልም የሚመችህ ከሆነ
JOin ብለ ጠብቅ ቡሀላ እንዳይቆጭህ👇
https://t.me/+AUs8uUaIYrw3YTFk
https://t.me/+AUs8uUaIYrw3YTFk


የፍራንክፈርቱ አጥቂ ኦማር ማርሙሽ ወደ ማን-ሲቲ የሚያደርገውን ዝዉዉር ማጠናቀቁን ተከትሎ ትናንት ክለቡን እና ደጋፊዎቹን ተሰናብቷል።


@SHEGER_SPOORT || SHEGER SPORTT

#SHARE || #SHEGERSPORTT 🫵🫵🫵


በዚህ የውድድር ዓመት ባሎንዶር የማሸነፉ ቅድመ ግምት የተሰጣቸው 5 ምርጥ ተጫዋቾች 👌


@SHEGER_SPOORT || SHEGER SPORTT

#SHARE || #SHEGERSPORTT 🫵🫵🫵


..... የቀጠለ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11 : 30 | ቦቹም ከ አርቢ ላይፕዚግ

11 : 30 | ሆለስቴይን ክኤል ከ ሆፈንሃይም

11 : 30 | ስቱትጋርት ከ ፍሪበርግ

11 : 30 | ባየርን ሙኒክ ከ ዎልቭስበርግ

11 : 30 | ሃይደንሂም ከ ሴንት ፓውሊ

02 : 30 | ባየርሊ ቨርኩሰን ከ ሞንቼንግላድባች

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

01 : 00 | ሌንስ ከ ፒኤስጂ

03 : 00 | ስታዴ ሪያንስ ከ ስታዴ ብሪስቶይስ

05 : 05 | ኦሊምፒክ ሊዮኔስ ከ ቱላውስ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

09 : 00 | ድሬዳዋ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

12 : 00 | ሽሬ እንደስላሴ ከ አርባምንጭ ከነማ



@SHEGER_SPOORT || SHEGER SPORTT

#SHARE || #SHEGERSPORTT 🫵🫵🫵


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

09 : 30 | ኒውካስትል ከ በርንማውዝ

12 : 00 | ብሬንትፎርድ ከ ሊቨርፑል

12 : 00 | ሌስተር ሲቲ ከ ፉልሃም

12 : 00 | ዌስትሃም ከ ክሪስታል ፓላስ

02 : 30 | አርሰናል ከ አስቶንቪላ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10 : 00 | ጂሮና ከ ሴቪሊያ

12 : 15 | ሌገንስ ከ አትሌተኮ ማድሪድ

02 : 30 | ሪያል ቤትስ ከ ዲፖርቲቮ አላቪስ

05 : 00 | ገታፌ ከ ባርሴሎና

🇮🇹በጣሊያን ሴሪ ኤ

11 : 00 | ቦሎኛ ከ ሞንዛ

02 : 00 | ጁቬንቱስ ከ ኤሲ ሚላን

04 : 45 | አታላንታ ከ ናፖሊ


@SHEGER_SPOORT || SHEGER SPORTT

#SHARE || #SHEGERSPORTT 🫵🫵🫵


ትናንትና የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ስፓይኞል 2 - 1 ሪያል ቫላዶሊድ

🇮🇹በጣሊያን ሴሪ ኤ

ሮማ 3 - 1 ጂኖዋ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ኢንትራክት ፍራንክፈርት 2 - 0 ቦሩስያ ዶርትሙንድ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሞንትፒለር 2 - 1 ሞናኮ

ሊል 2 - 1 ኒስ


@SHEGER_SPOORT || SHEGER SPORTT

#SHARE || #SHEGERSPORTT 🫵🫵🫵




ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለቀጣይ አመታት በአልናስር ቤት የሚያቆየውን አዲስ ውል ከተፈራረመ በኋላ የሚከፈለው ክፍያ ። 😱 😁


➖ 200 ሚሊየን ዶላር / በዓመት

➖ 16.6 ሚሊየን ዶላር / በወር

➖ 3.8 ሚሊየን ዶላር / በሳምንት

➖ 547 ሺህ ዶላር / በቀን

➖ 22 ሺህ ዶላር / በሰዓት

➖ 381 ዶላር / በደቂቃ

➖ 7 ዶላር / በሰከንድ



@SHEGER_SPOORT || SHEGER SPORTT

#SHARE || #SHEGERSPORTT 🫵🫵🫵


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቀጣይ የሚደረጉ የ22ኛ
ሳምንት ጨዋታዎች



@SHEGER_SPOORT || SHEGER SPORTT

#SHARE || #SHEGERSPORTT 🫵🫵🫵


ምንም ቢሆን የሲቲ ነኝ !


ኤርሊንግ ሃላንድ አዲሱን እስከ 2034 የሚያቆየውን ኮንትራቱን ከፈረመ በኋላ የተናገረው ።


@SHEGER_SPOORT || SHEGER SPORTT

#SHARE || #SHEGERSPORTT 🫵🫵🫵


ኤርሊንግ ሃላንድ በማንቸስተር ሲቲ ቤት እስከ 2034 የሚያቆየዉን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል።



@SHEGER_SPOORT || SHEGER SPORTT

#SHARE || #SHEGERSPORTT 🫵🫵🫵




🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት የጨዋታዎች
     ውጤት
 ! 

ብሬንትፎርድ 2 - 2 ማንችስተር ሲቲ

ቸልሲ 2 - 2 በርንማውዝ

ዌስትሃም 3 - 2 ፉልሃም

ኖቲንግሃም ፎረስት 1 - 1 ሊቨርፑል

ኤቨርተን 0 - 1 አስቶንቪላ

ሌስተር ሲቲ 0 - 2 ክሪስታል ፓላስ

ኒውካስትል 3 - 0 ዎልቭስ

አርሰናል 2 - 1 ቶተንሃም

ኢፕስዊች ታውን 0 - 2 ብራይተን

ማንችስተር ዩናይትድ 3 - 1 ሳውዝሃምፕተን


@SHEGER_SPOORT || SHEGER SPORTT

#SHARE || #SHEGERSPORTT 🫵🫵🫵


ማንቸስተር ዩናይትድ የጋርናቾን ዝውውር ውድቅ አድርጓል


ማንቸስተር ዩናይትድ ከጣሊያኑ ናፖሊ የቀረበለትን የክንፍ መስመር አጥቂውን አሌሃንድሮ ጋርናቾን የማስፈረም  ጥያቄ ውድቅ አድርጓል ።


✍  [ Simon Stone ]



@SHEGER_SPOORT || SHEGER SPORTT

#SHARE || #SHEGERSPORTT 🫵🫵🫵


የፎቶ ግብዣ 📸 💫💫 የዓመቱ ምርጥ ፎቶ 👌 😁



@SHEGER_SPOORT || SHEGER SPORTT

#SHARE || #SHEGERSPORTT 🫵🫵🫵

Показано 20 последних публикаций.