የ crypto አለም ዉስጥ ያሉ ሰዎች በጉጉት ሚጠብቋት ቀን
october 9 ????
HBO የ #SATOSHI NAKAMOTO's ማንነት
በ Documentary መልክ ሊያቀርቡልን ነው ።
የ bitcoin creator የሆነው satoshi ከስም ውጪ ስለሱ ማንነት እና theories ተደብቆ እንደቀረ ሚታወቅ ነው ።
👉 የታሰበው ሚሆን ከሆነ ከ election በፊት ከፍተኛ chaos ማርኬቱ ላይ ሊፈጥር ይችላል ።
may be something big is coming 👀
All eyes on HBO on Wednesday