አዎ......
አትዘንጋ
አንድ ቀን ብቻህን ትሆናለህ
እንደድሮህ መመለስ ብትፈልግ እንኮ አትችልም
በቃ... ስልህ ዝምተኛ ሁነህ ትቀራለህ
እናም ይህ በሰዎች አብሽር አና አይዞህ ቃል አይቀየርም ፍጹም ልብህ አይጠገንም
..... ግን ያው መፍትሄ አለው..... አሱም መቻል ነው
እንደሁሌም ያልፋል በሚል ተስፋ እንጎዝ 😔
አትዘንጋ
አንድ ቀን ብቻህን ትሆናለህ
እንደድሮህ መመለስ ብትፈልግ እንኮ አትችልም
በቃ... ስልህ ዝምተኛ ሁነህ ትቀራለህ
እናም ይህ በሰዎች አብሽር አና አይዞህ ቃል አይቀየርም ፍጹም ልብህ አይጠገንም
..... ግን ያው መፍትሄ አለው..... አሱም መቻል ነው
እንደሁሌም ያልፋል በሚል ተስፋ እንጎዝ 😔