አንዳንዴ እውነታው ከ ጸሐይም በላይ ግልጽ ሁኖ ሳለ ለኛ ግን አይታየንም ‼️
ምናልባት ውስጣችን ሚፈልገው ነገር እውነታውን እንዳናይ ጋርዶን ይሆን ‼️⁉️
ነው ወይስ ምኞት እና ደስታችንን ላለማጣት ምናደርገው ጥረት ነውን ‼️⁉️
ምናልባት ይህ ጥረት አውነታዎችን ሁሉ ደብቆ ራሳችንን በሌለ ተስፋ ይሞላዋል
አይምሮችንም መሳሉን ይቀጥላል...
ልባችንም ምኞቱ ይበረታል
ከዛም ምን ይሆናል እውነታው ይገለጥልናል‼️.... እናም ልፋታችን መና ሁኖ ይቀራል
ምጎታችንም ሕልም ብቻ ይሆናል‼️
ከዛስ የመጋፈጥ አቅም ይኖረን ይሆን ⁉️
እንደ አዲስ የማለም እና የመኖርስ ⁉️😔