✨ስለ ምንም ነገር ግድ የለሽ ነኝ
✨ በ ህወቴ ሰዎች ስለኔ ምን ያስባሉ ብዬ ተጨንቄ አላቅም
✨ የፈለጉትንም ቢያስቡ እንኮ ምንም አይመስለኝም
✨ በዓለም ላይ ስላሉ 99 ችግሮች ምንም እንደማያገባኝ ሁኘ እየኖርኩ ነው
✨ለምን እንደሆነ አላውቅም 🤔 ከኔ ቤት ውጪ ስለሚደረገው ነገር ቀጥታ ራሴን እና ቤተሰቤን እስካልነካ ድረስ ቦታ አልሰጠውም‼️‼️⁉️ 😭
✨ስለምንም ነገር ግዴለሽ ሁኖ መኖር ራስ ወዳድነት እና መጥፎ ባህሪ መሆኑን አውቃለው
✨ ስለ ሰዎች ማሰብና የሠዎች ህመም እንደራሴ እንዲሰማግን በጥርም አልቻልኩም
Ye @ekram chgr 😭
እና ምን እንበል ጎበዝ!!!????
Inantens yaschegerachehu ምን ይሁን 🤔