ሴት ሆይ!
የመርየም ስብእና ከሌለሽ ከስረሻል😭
ከከድጃ ፍቅር ጥቂት ካልጨለፍሽ የሚጎነጭሽ ሁሉ ይመረዎል😔
እንደ በረካ ታማኝ ካልሆንሽ ለአደራ ብቁ አትሆኚም😥
እንደ ሙሳ እናት በጌታሽ ላይ ካልተወከልሽ ሁሉንም ትነጠቂያለሽ
የሀጀር ፅናት ከሌለሽ ውድ ነገር አታገኚም😥
እንደ አስያ ሀቅን ከያሽ መጨረሻሽ ያምራል🤍
እንደ ሱመያ ከጀገንሽ ሁሉንም ሪዝቅ ታገኝለሽ♡
#from_bereka ☺️
የመርየም ስብእና ከሌለሽ ከስረሻል😭
ከከድጃ ፍቅር ጥቂት ካልጨለፍሽ የሚጎነጭሽ ሁሉ ይመረዎል😔
እንደ በረካ ታማኝ ካልሆንሽ ለአደራ ብቁ አትሆኚም😥
እንደ ሙሳ እናት በጌታሽ ላይ ካልተወከልሽ ሁሉንም ትነጠቂያለሽ
የሀጀር ፅናት ከሌለሽ ውድ ነገር አታገኚም😥
እንደ አስያ ሀቅን ከያሽ መጨረሻሽ ያምራል🤍
እንደ ሱመያ ከጀገንሽ ሁሉንም ሪዝቅ ታገኝለሽ♡
#from_bereka ☺️