ለ Phantom airdrop ራሳቹን አዘጋጁ ❤️🔥
እንዴት ነው የምንዘጋጀው ባጭሩ Follow በመደራረግ
⭐️phantom wallet update ማድረግ
⭐️ከዛ Account create ማድረግ ከዛ Username add ማድረግ
⭐️ከላይ በፎቶ እንደምታዩት የኔን Account follow አድርጉ
⭐️ስትጨርሱ ከታች የናንተን User name Comment ላይ አስቀምጡ ሁላችንም Followback እንደራረጋለን
የኔ username ከታች አስቀምጫለሁ follow ያደረገኝ አደርጋለሁ ❤
@ethiotech 👈