trust_crypto


Гео и язык канала: США, Английский
Категория: Видео и фильмы


ማንኛውም ሃሳብ እና አስተያየት ካሎት @YYO_OB

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
США, Английский
Категория
Видео и фильмы
Статистика
Фильтр публикаций


  
✈️ ማንኛውንም FEE መሸፈን ለከበደው
💎 TON ከየት ላምጣ ብሎ ለጨነቀው
🏛PREMIUM እንዴት ልግዛ ብሎ ታማኝ ያጣ
     ✍️   ✍️      ✍️   ✍️  እኛ ጋር ይምጣ

ከ STAR⬆️እስከ CAR
ከ PREMIUM✅️እስከ AQUARIUM
ከ TON🪙እስከ CARTON
ከ NOT COIN🤑እስከ AVA COIN
ከDOLLAR💲እስከ HAMSTER

                          
CONTACT US💬 ➡️ @YYO_OB              

Scammer አናስተናግድም👀


በየቀኑ የ TON GIVEAWEY ሰው invite በማድረግ ከ 1 እስከ 150 ለወጡ TON የሚሸልም airdrop መቷል እና መሳተፍ ትችላላችሁ

Task በመስራት ሰው invite በማድረግ TON ተሸለሙ

       👇👇👇

t.me/Drop2DropBot?start=ref_61814
t.me/Drop2DropBot?start=ref_61814


አሰራሩ Video ይለቀቃል


ሁሌም ደስተኛ ሁን ምክንያቱም...



ምክንያቱ ምን ያደርግልሃል በቃ ደስተኛ ሁን😁።


#በረከት የሚባለው ጀለሴ #ላምሮት የምትባል ቺክ ጠብሶ ሊያስተዋውቀኝ ካፌ ውስጥ ነኝ...
                    ☕️ 🍵 🍹
#በሬ_ላሜ እየተባባሉ ካፌውን በረት አደረጉት እኮ😂😂😂


ሚስት ፦ የኔ ውድ ለምንድነው እኔ እቤት ውስጥ ሆኜ ስዘፍን አንተ ቶሎ ብለህ ወደ  ውጭ  የምትወጣው?

ባል :-እንዴ ጎረቤት እየደበደብኩሽ እንዳልሆነ እንዲያውቅልኝ ብዬ ነዋ !!


በዚህ ኑሮ ውድነት ቤት ምግብ ስጡኝ ስትል

ገና ሁለት ቀን ሳይሆን ራበህ!😢😂😂


#የወላይታ ሃኪም ቤት

ዶክተር👨‍⚕፡ ተንፕስስስስስስስ

ታማሚ፡ ኡፕፕፕፕፕፕፕ...😁

Like ማንን ገደለ❤️


መፅሀፍ በሽፋኑ መገመት ያቆምኩት...
              
የማትስ መፅሀፍ ላይ የሚስቁ ተማሪዎች ያየው ጊዜ ነው😂


አንዳንዴ ከራሴ ጋር አወራ እና

ሁለታችንም እንስቃለን
😆😂😀


#ቀጣሪ ፡ - ደሞዝ መነሻ 2ሺ ብር  ነው ትንሽ ቆይተህ ደግሞ ይጨመርልሀል!
.
#ተቀጣሪ ፡- በቃ ትንሽ ቆይቼ እመጣለሁ 🤔


#ጩጬ እያለን ከዋሸናቸው #ውሸቶች ውስጥ
.
.
.
#ቲቸር የቤት ስራዬን ሰርቻለው ግን #ደብተሬን እቤት እረስቼው ነው የመጣሁት🙄😂

      እስኪ እንዲህ ያደረገ 👍


#እኔ ከማጠናበት ሰአት በላይ

ለማጥናት እማስብበት ሰአት ይበልጣል😔

#እናንተስ አዎ 👍
አይ 👎


#እማዬ_ሰሞኑን_በጣም_ይበርዳል ስላት እኮ ነው

ስልክክ ላይ ተጥደክ እየዋልክ እንዴት አይበርድክ 😂😂


#ስልኬ📱 በጣም ከማርጀቱ የተነሳ #Save ያደረኩትን ስልክ ቁጥር እየረሳ ተቸግሪያለው🙁


🙋ልጅ እያለን እዚህ ጋር ሻንጣ ሙሉ ብር ብናገኝስ 🧰
.
.
.
የምንላት ነገርስ..👍😁


አሁን በተደረገ ጥናት መሠረት 554,258,442,255 ይሄን ቁጥር በስንፍና ምክንያት ሳታነቡት ታልፋላቹ 😎
............
ቁጥሩን ያነበበ.....👍

            ያላነበበ.....😁


ጓደኛህን ከጎርፍ ውስጥ ለማውጣት ምን አነሳሳህ?
*
*
*
የኔን #ጃኬት ነበር የለበሰው!🙁


ህይወት ሁሌ አንተ በፈለከው መንገድ አትሔድም




ምክንያቱም ያንተና የህይወት ሰፈር ይለያያል😂


#ዘመድ ቤት ሄጄ ምግብ እየበላን ውሀ ጠምቶኝ ልጠጣ ብድግ ስል "ብላ እንጂ ብላ እንጂ" ሲሉኝ
.
,
,
በቃኝ ብዬ በዛው እጄን ታጠብኩ😢😭😭 #ከንቱ_አለም


እስካሁን ከሰማዋቸው ሳክሶች የሚገርመኝ🤦
.
.
.
.
የእርሳስ መቅረጫ እፍ ከተባለ አይሰራም የተባለው 🙄🤦‍♀️😂

Показано 20 последних публикаций.