Репост из: الشباب السلفيين
#ጫት_ቃሚ_ፍየሎች!!
←→→→→→→→→
መረጃ አልባ ነገር የሚፈበርኩ፡
የሌለን አምጥተው ነገር የሚከኩ፡
ቢዲዐን በሱና ለውጠው የቆሙ፡
ከውጭም ከውስጥም በጣም የታመሙ፡
ቀሚስ የሚለብሱ የሚጠመጥሙ፡
የውሸት ጠበቃ ሀቅን የሚያደሙ፡
በራሳቸው ፈሊጥ የሚተረጉሙ፡
#ሱህቀን_የተባሉ_በነብዩ_አንደበት፡
የጥመት ተራራ የሚወጡ አቀበት፡
ሽርክን የሚወዱ ተውሒድ የሚጠሉ፡
ቢዲዐ እየፈጠሩ ህዝብ የሚያታልሉ፡
አስገራሚ ፍጥረት ብዙ ሰወች አሉ፡
መውሊድ የሚያወጡ አሉ ብዙ ቂሎች፡
ዲቢ የሚወግሩ ጫት ቃሚ ፍየሎች፡
#በኑረዲን_አል_አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
←→→→→→→→→
መረጃ አልባ ነገር የሚፈበርኩ፡
የሌለን አምጥተው ነገር የሚከኩ፡
ቢዲዐን በሱና ለውጠው የቆሙ፡
ከውጭም ከውስጥም በጣም የታመሙ፡
ቀሚስ የሚለብሱ የሚጠመጥሙ፡
የውሸት ጠበቃ ሀቅን የሚያደሙ፡
በራሳቸው ፈሊጥ የሚተረጉሙ፡
#ሱህቀን_የተባሉ_በነብዩ_አንደበት፡
የጥመት ተራራ የሚወጡ አቀበት፡
ሽርክን የሚወዱ ተውሒድ የሚጠሉ፡
ቢዲዐ እየፈጠሩ ህዝብ የሚያታልሉ፡
አስገራሚ ፍጥረት ብዙ ሰወች አሉ፡
መውሊድ የሚያወጡ አሉ ብዙ ቂሎች፡
ዲቢ የሚወግሩ ጫት ቃሚ ፍየሎች፡
#በኑረዲን_አል_አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi