Репост из: الشباب السلفيين
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
#ረቢዑ_ገባ_እንበል_ጉድ_ጉድ፡
#ውሀብያ_ትጭስ_የዒብሊስ_ዘመድ፡
#ለአህባሾች_እና_ለሱፍዮች_አድርሱልኝ!!
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
#ማን_የኢብሊስ_ዘመድ‼
#ቁርዐን_ሀዲስን_አርቆ_የጣለ፡
ሀቅን እየሸሸ ባጢል ጋር የዋለ፡
በእምነት እየዋሸ የሚያስቆጣ ጌታ፡
ሁሌም የሚቀጥፍ በነቢ ውደታ፡
#ለይቶ_የማያውቅ_መብትና_ግደታ፡
ቢዲዐን ደግፎ ከሱና እየሸሸ፡
በእምነት ስም ታኮ ስንቶችን የዋሸ፡
#ከጠላት_ጋር_ቆሞ_ዲኑን_ያጠለሸ፡
ያለ ምንም ደሊል ጥመት የሚያመጣ፡
በማር አዘጋጂቶ ቫይረስ የሚያጠጣ፡
በኢስላም የሌለን መውሊድ የሚያወጣ፡
#ሒዲያውን_ይስጠው_ወይ_ወደ_ሀቅ_ይምጣ፡
#አልያ_አሏህ_ያጥፋልን_ከሀገራችን_ይውጣ፡
#አሚን
#አሚን_በሉ‼
``````````````````````````````
#ጉድ_እኮ_ነው‼
#በሀቀኛው_ዕምነት_መፅናቱ_ሲሳነው፡
#ከዐይሁድ_ከክርስቲያን_ጥመት_የዘገነው፡
#እስኪ_እንነጋገር_ሸያጢኑ_ማን_ነው??
ሐያእስኪ ይዳኘን ቁርዐን ሐዲሱ፡
የሀቁ መነፀር የአሏህ ቃል ራሱ፡
ሶሀባም ታቢዕይ ይንገሩን እነርሱ፡
ኡለማወቻችን የዲን መሀንዲሱ፡
እስኪ ስለ መውሊድ አንዳቸው ይንገሩን፡
መረጃም ካላችሁ በሉ አምጡና አጋሩን፡
#ጠሞ_አጥማሚ_ናችሁ_ሆዳም_ንገሩን_ባይ፡
#አሏህን_አማፂ_በግልፅ_አደባባይ፡
````````````````````````````````
ሐያ እስኪ ይንገሩን የመውሊዱን ጉዳይ፡
በኢስላም መነፀር ጥመታችሁ ይታይ፡
#ሐያ_እንቀራረብ_በግልፅ_እንወያይ፡
#አባየ_ሸሆቹ_ወልይ_ናቸው_እያልክ፡
ከቀብር የገባን ሙታን እያመለክ፡
#ላንበሶ_ለጨንገር_ለጂን_እየገበርክ፡
#ላድባሩ_ለቆሌው_ለዛፉ_እየሰገድክ፡
ባዶ ቤት ስትገባ እየተርበተበትክ፡
#የሸይኼ_ነው_ብለህ_እያመለክ_ውሻ፡
ዱስቱር ዱስቱር እያልክ ስትጓዝ በጣሻ፡
#ድንጋይ_ድረስ_እያልክ_ስትገባ_በዋሻ፡
አብደል ቃዲር እያልክ ሲነካህ ጥቀርሻ፡
#ከአሏህ_ውጭ_ያለን_አድርገህ_መሸሻ፡
#እጂግ_አሳዝናል_ያንተ_መጨረሻ፡
#እውነት_ለመናገር‼
````````````````
#ይዘህ_እየተጓዝክ_የጥመቱን_ገመድ፡
#ከተውሒድ_ርቀህ_ሽርክ_የምትላመድ፡
#አንተው_እሳት_ፈጥረህ_ቶሎ_ከሆንክ_አመድ፡
#አንተ_ወይስ_እኛ_ማን_የኢብሊስ_ዘመድ፡
#በኑረዲን_አል_አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
#ረቢዑ_ገባ_እንበል_ጉድ_ጉድ፡
#ውሀብያ_ትጭስ_የዒብሊስ_ዘመድ፡
#ለአህባሾች_እና_ለሱፍዮች_አድርሱልኝ!!
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
#ማን_የኢብሊስ_ዘመድ‼
#ቁርዐን_ሀዲስን_አርቆ_የጣለ፡
ሀቅን እየሸሸ ባጢል ጋር የዋለ፡
በእምነት እየዋሸ የሚያስቆጣ ጌታ፡
ሁሌም የሚቀጥፍ በነቢ ውደታ፡
#ለይቶ_የማያውቅ_መብትና_ግደታ፡
ቢዲዐን ደግፎ ከሱና እየሸሸ፡
በእምነት ስም ታኮ ስንቶችን የዋሸ፡
#ከጠላት_ጋር_ቆሞ_ዲኑን_ያጠለሸ፡
ያለ ምንም ደሊል ጥመት የሚያመጣ፡
በማር አዘጋጂቶ ቫይረስ የሚያጠጣ፡
በኢስላም የሌለን መውሊድ የሚያወጣ፡
#ሒዲያውን_ይስጠው_ወይ_ወደ_ሀቅ_ይምጣ፡
#አልያ_አሏህ_ያጥፋልን_ከሀገራችን_ይውጣ፡
#አሚን
#አሚን_በሉ‼
``````````````````````````````
#ጉድ_እኮ_ነው‼
#በሀቀኛው_ዕምነት_መፅናቱ_ሲሳነው፡
#ከዐይሁድ_ከክርስቲያን_ጥመት_የዘገነው፡
#እስኪ_እንነጋገር_ሸያጢኑ_ማን_ነው??
ሐያእስኪ ይዳኘን ቁርዐን ሐዲሱ፡
የሀቁ መነፀር የአሏህ ቃል ራሱ፡
ሶሀባም ታቢዕይ ይንገሩን እነርሱ፡
ኡለማወቻችን የዲን መሀንዲሱ፡
እስኪ ስለ መውሊድ አንዳቸው ይንገሩን፡
መረጃም ካላችሁ በሉ አምጡና አጋሩን፡
#ጠሞ_አጥማሚ_ናችሁ_ሆዳም_ንገሩን_ባይ፡
#አሏህን_አማፂ_በግልፅ_አደባባይ፡
````````````````````````````````
ሐያ እስኪ ይንገሩን የመውሊዱን ጉዳይ፡
በኢስላም መነፀር ጥመታችሁ ይታይ፡
#ሐያ_እንቀራረብ_በግልፅ_እንወያይ፡
#አባየ_ሸሆቹ_ወልይ_ናቸው_እያልክ፡
ከቀብር የገባን ሙታን እያመለክ፡
#ላንበሶ_ለጨንገር_ለጂን_እየገበርክ፡
#ላድባሩ_ለቆሌው_ለዛፉ_እየሰገድክ፡
ባዶ ቤት ስትገባ እየተርበተበትክ፡
#የሸይኼ_ነው_ብለህ_እያመለክ_ውሻ፡
ዱስቱር ዱስቱር እያልክ ስትጓዝ በጣሻ፡
#ድንጋይ_ድረስ_እያልክ_ስትገባ_በዋሻ፡
አብደል ቃዲር እያልክ ሲነካህ ጥቀርሻ፡
#ከአሏህ_ውጭ_ያለን_አድርገህ_መሸሻ፡
#እጂግ_አሳዝናል_ያንተ_መጨረሻ፡
#እውነት_ለመናገር‼
````````````````
#ይዘህ_እየተጓዝክ_የጥመቱን_ገመድ፡
#ከተውሒድ_ርቀህ_ሽርክ_የምትላመድ፡
#አንተው_እሳት_ፈጥረህ_ቶሎ_ከሆንክ_አመድ፡
#አንተ_ወይስ_እኛ_ማን_የኢብሊስ_ዘመድ፡
#በኑረዲን_አል_አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi