Репост из: የከለላ የቂርዐት ማዕከል
🔴 የመውሊድ ጥቅል መግዛት 🔴
⏰ ፈትዋ ቁጥር : 371
📮 #ጥያቄ↶
📮ሰሞኑን ቴሌ መውሊድን በማስመልከት ልክ ሌሎች በአላት ላይ እንደሚያደርገው የሞባይል ጥቅል አቅርቧልና ፣ ይህን ባኬጅ መጠቀም በሸሪዓችን እንዴት ይታያል ፣ መውሊድን ባናከብረውም ባኬጁን ግን ብንጠቀም ችግር አለው⁉️
✅ #መልስ↶
✅ እንደሚታወቀው በኢስላም ሁለት ዒዶች (በዓላት) #ብቻ ነው ያሉት። በዚህም መሰረት ከሁለቱ ዒዶች ውጭ #አንድንም ቀን እንደበአል አስቦ በተለየ መልኩ ያንን ቀን ማክበር በሸሪዓችን በጥብቅ ከተከለከለው #ቢድዓ ውስጥ ይገባል። መውሊድም የዚህ ተመሳሳይ ፍርድ ይኖረዋል። በመሆኑም ይህን ማክበርም ሆነ ቀኑን በተለየ መልኩ ለይቶ መዋል ቢድዓ ከመሆኑም በላይ ከካፊሮች ጋር መመሳሰልም ስላለበት ፈፅሞ #የተከለከለ ነው።
✅ ከዚህ በመነሳት ኢስላም ባልደነገጋቸው በአላት ላይ #መገኘት ፣ መተባበር ፣ #እገዛ ማድረግ ፣ #ስጦታ መሰጣጣት ፣ #እንኳን አደረሳችሁ መባባል እና ለዛ በአል #ብቻ ተብለው የተዘጋጁ ነገራቶችን #መጠቀም በአሉን ከመደገፍ ፣ ከመውደድ ፣ ይህን ከሚያከብሩ ካፊሮች ወይም ሙሽሪኮች ጋር #ከመመሳሰል እና ለበአሉ #እውቅና ከመስጠት ስለሚቆጠር የተከለከለ ነው።
✅ በዚህም መሰረት መውሊድን አስመልክቶ #ኢትዮቴሌኮም ያዘጋጀውን የሞባይል #ባኬጅ (ጥቅል) መጠቀም በአሉን አስመልክቶ የተሰጠ ስጦታና #ግብዣ በመሆኑ ለመውሊድ የተዘጋጀን ምግብ #እንደመብላት ስለሚቆጠር ለራስ ገዝቶ መጠቀምም ሆነ ለሌላ ሰው መላክ #አይፈቀድም።
•┈┈•◈◉❒❒◉◈•┈┈•
📚 #ምንጭ↶
🎙 ፈታዊ ኑሩን አለደርብ ፣ ለኢብኑ ዑሰይሚን ፣ ካሴት ቁጥር 181
📙 ፈታዊል ጃሚዒል ከቢር ፣ ፈትዋ ቁጥር ፣ 2382
🌐 https://binbaz.org.sa/fatwas/2382/حكم-قبول-الهدايا
◈•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•◈
🖋ሙሀመድ ሀሰን (ጁድ)
[] 👇ለሌሎችም ይጋብዙ👇
✒️https://t.me/yeilmkazna