✨✨ዛሬን በብዙ ድብልቅልቅ ስሜቶች ሆናችሁ የምትጠብቁ የ 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ዉዶቼ....መልካም እድል!!
ሕይወት የምታስቀጥለዉ ረጅም መንገድ አላትና የሚሆነዉን ተቀብላችሁ ዛሬን ትሻገሩ ዘንድ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን...የሚሆነዉ እዚህ ጋር የሚያበቃ አይደለምና፨
መልካም እድል ለእናንተ 🤍