✨አንቺኮ ነሽ...
ለልቤ ፊት የሰጠሻት
አንቺኮ ነሽ እንድወድሽ ያደረግሽኝ
አንቺኮ ነሽ መልካም የሆንሽልኝ
ክፉ ቀኔ ላይ ደርሰሽ ነዉኮ ከፍ ያደረግሽኝ
ብቸኝነቴ ላይ ነዉ እህት የሆንሽልኝ
✨✨✨✨
አንቺን አለመዉደድኮ የማይቻል ነዉ
እንዳለሽኝ ማሰብ ኩራቴ ነዉ
ሰዉን መዉደድ አሳየሽኝ
ደግነትን አስተማርሽኝ
ለሰዉ መኖርን በ አንቺ አወቅሁ
ልቤ አንቺ ጋር ሰላሟ ነዉ
ነፍስሽን ወዳታለሁ🤍
✍𝓮𝓶𝓾𝔂𝓮e
https://t.me/yeesua_queen
ለልቤ ፊት የሰጠሻት
አንቺኮ ነሽ እንድወድሽ ያደረግሽኝ
አንቺኮ ነሽ መልካም የሆንሽልኝ
ክፉ ቀኔ ላይ ደርሰሽ ነዉኮ ከፍ ያደረግሽኝ
ብቸኝነቴ ላይ ነዉ እህት የሆንሽልኝ
✨✨✨✨
አንቺን አለመዉደድኮ የማይቻል ነዉ
እንዳለሽኝ ማሰብ ኩራቴ ነዉ
ሰዉን መዉደድ አሳየሽኝ
ደግነትን አስተማርሽኝ
ለሰዉ መኖርን በ አንቺ አወቅሁ
ልቤ አንቺ ጋር ሰላሟ ነዉ
ነፍስሽን ወዳታለሁ🤍
✍𝓮𝓶𝓾𝔂𝓮e
https://t.me/yeesua_queen