✨የት አገኘሻት...?
ክፉ ቀኔ ላይ...መከራዬ እርሷን ሸለመኝ..ከዝቅታዬ እርሷን አተረፍኩ መዉደቄ ዉስጥ ተሰጠችኝ ተደግፌባት ቆምኩኝ
ደኅና አለመሆኔ ዉስጥ ተገኝታ ደኅና ሆንኩባት ንፁህ ናት ነፍሷ..ታማኝ ነዉ ልቧ..ደግ ናት እንደ እናት..ከሆንኩት በላይ መሆኔን አሳየችኝ እኔን ሰርታ ሰጠችኝ..
የሰላሜ ጥግ ላይ አብሬያት ቆምኩኝ!!
ታድዬ..😊
https://t.me/yeesua_queen