Репост из: Birhan Nega
ቫይታሚን M የሚባልም አለ ለካ
Vitamin money ማለት ነው።
Vitamin A ቢያጥረን ዳፍንት ነው
Vitamin B ከዋሽኮር ነው መሰለኝ
Vitamin M ሲያንስ ግን ያው HIV በሉት።
ለማንኛውም መከላከያው ጊዜንና እውቀትን ጥንቅቅ አድርጎ በመጠቀም ነው።
Vitamin money ማለት ነው።
Vitamin A ቢያጥረን ዳፍንት ነው
Vitamin B ከዋሽኮር ነው መሰለኝ
Vitamin M ሲያንስ ግን ያው HIV በሉት።
ለማንኛውም መከላከያው ጊዜንና እውቀትን ጥንቅቅ አድርጎ በመጠቀም ነው።