Zeki technology


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Zeki technology brings you tech news and more.
✔Programming tips.
✔News about new tech.
✔Computer tips.
✔Phone tips.
✔Improve your tech knowledge with our channel.
Dont forget to share with friends.
@nmazeki

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱

➡ስልክዎት በጣም busy🚫 ይሆንብዎታል❓
አሪፍ መፍትሔ.. ..
አሁን የማሣያችሁ ስልካችሁ አልፈጥን ወይም እየዘገየ ላስቸገራችሁ አሪፍ መፍትሔ ነው።
..............................................
መጀመሪያ #setting ውስጥ ትገባላችሁ ...በመቀጠል #,developer option ውስጥ ትገባላችሁ አንዳንድ ስልኮች ላይ #developer option በቀጥታ ስለማናገኘው *about phone ውስጥ ገብተን #build number የሚለየውን ደጋግመን ስንነካው #developer option ይመጣልናል በመቀጠልም #window animation scale # transition animation scale & #animation duration scale 3ቱንም off እናደርጋቸዋለን.....
አሁን ስልካችን ፈጠነ ማለት ነው።
ይሞክሩት ...

@love_nati


አንዳንድ ነገሮችን ለመለየት ለመፈለግና ለማወቅ የሚጠቅሙ አፕሊኬሽኖች ጥቆማ
1. በፎቶ ሾፕ የተቀናበረ ወይም ሀሰተኛ ፎቶ ለመለየት የሚያገለግል አፕሊኬሽን Photo
identifier

2.በሞባይል ስልክ ላይ የሚገኝ እና መታየት ያልቻለን ፋይል ለመፈለግ File Hide expert

3.ከአንድ አካባቢ ወደ ሌላ አካባቢ ለመጓዝ እና ቀድመው የእርቀት መጠኑን ለማወቅ
Distance from me

4. አለም ላይ የሚገኘውን የአየር ሁኔታ በተጨማሪም ቀን እና ምሽት የሆኑ ሀገሮች ለመለየት
Global Climates

5. አለም ላይ የሚገኙ ታዋቂ የዜና ምንጮችን በአንድ ላይ ለማግኘት Quick World News

6.የአትዮጵያን ቴሌቪዠን ጣቢያዋች በአንድ ላይ ለማግኘት Ethio Tv

7 የአትዮጵያን አንዳንድ ጋዜጣዎች ለማንበብ
Ethio newspapers

8.ሶሻል ሚዲያዎችን በአንድ ላይ ለማግኘት Anita iit
9.ሀሉንም ኢሜሎች በአንድ ላይ Email king

10.በቅናሽ ዋጋ የአውሮፕላን ትኬቶችን ለማወቅ Cf Cheap flights


@reduanime


ዉድድሩ ሊያልቅ 1 ቀን ነዉ የቀረው


How to get 1gb and 500mb from Mtn
Here we go, this not really a cheat but an awuf from mtn, they are just rewarding some of their subscribers with 1gb or 500mb and once you are eligible to get the 1gb or 500mb data you will get it sharp sharp.
To get this free 1gb and 500mb kindly dial the following numbers and see if you will be lucky to be rewarded with 1gb or 500mb data.
Dial ✔️ For mtn 1GB dial *449*2#
Dial ✔️ For mtn 500mb dial *449*1#
Try it and see for yourself but remember you can only get the 1gb or 500mb data if you are eligible to be reward by MTN if not you might need to try again later but am sure that many will be lucky to enjoy this offer.
Note: This free 1gb and 500mb only last for 7 days so if you get yours try to consume it withing one week

@piratemendax777


የምናሳያችሁ የፌስቡክ ፕሮፋይል ፎቶዎችንን ወይም ቪድዮቻችንን እንዴት አድርገን 1k Like ማድረስ እንደምንችል ነዉ።

📵 ታዲያ ይህንን ዘዴ ስንነግራቹ ለመጥፎ አላማ እንደማትጠቀሙበት ተስፋ እያደረግን ነዉ።✋

ይህንን ነገር ለመስራት

🔷 ኢንተርኔት ኮኔክሽን ያስፈልጋል
🔷 ሌላዉ የFacebook settingአችንን ማስተካከል ይኖርብናል ማለትም
🔧 privacy of the photo on which you want likes የሚለዉ Public መሆን አለበት
➖➖➖➖➖⬇️⬇️➖➖➖➖➖➖➖➖
🔧🔞 የፌስቡክ እድሜያቹ የግድ 18+ መሆን አለበት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔧 follower settings Only me የሚለዉ ወደ Public or Everyone መቀየር አለበት
እነዚህን ነገሮች ለማስተካከል እዚህ ዉስጥ መግባት
settings: https://m.facebook.com/settings/subscribe

⚙️ እነዚህን ነገሮች ካሟላን በሁዋላ⚙️

🔶 Data ወይንም WiFI እንከፍታለን✔️

⭕️ ስልካችን ለይ Google Crome ወይም UC browser መክፈት (ሌሎችም ቢሆኑ ችግር የለዉም

ከዛ ይችን Website
🌐 Www.autolike.biz 🌐
Crome ላይ ወይም Uc ላይ በመፃፍ ሰርች እናደርጋለን

🔶 ከዛ GET Access Token የትለዉን ስንጫን የፌስቡክ Email እና Password ይጠይቀናል እናስገባለን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⛔️⛔️ እዚህ ጋር ልነግራቹ የምፈልገዉ ሙሉ ለሙሉ የምትሰጡት መረጃ ትክክል መሆን አለበት የእናተ መረጃም የተጠበቀ ነዉ ማለት ነዉ
ይህንን ልንል የቻልነዉ እኛ ስላረጋገጥን ነዉ
ሌላዉ ደግሞ የትኞቹም አፕሊኬሽኖች ቢሆኑ Email እና Password እደሚጠይቁ የታወቀ ነዉ ስለዚህ አነሱ ላይ Login ስናደርግ ሙሉ መረጃችን አፑ ላይ እንደሚቀር ልነግራቹ እፈልጋለሁ Logout ካላላቹት አይጠፋም
ለማለት ነዉ😜
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📣 ይሄኛዉ ግን Like ካገኘን በሁዋላ እራሱ Logout ያደርግልናል

🔶 Email እና Pasword አስገብተን Login ካልነዉ በሁዋላ
🔷 በትንሽዬ Box ፊደል እና ቁጥሮች የያዘ ይመጣልናል
🔷 እሱ ላይ ያሉትን ቁጥሮችና ፊደሎች Select All አድርጋችሁ
🔷 ከታች ደግሞ ባዶ Box አለ እሱ ለይ Paste ታደርጉ እና Login ማድረግ በቃ
💠 ያለንን ፕሮፋይል ፒክቸር እና ቪዲዮ ያሳየናል
የምንፈልገዉን ፎቶ በመምረጥ Likeያስመርጣችሁል 300Like አድርጋቹ Submit ማድረግ
📛 እነዚህን ነገሮች አድርገን Like ካገኘን በሁዋላ Password መቀየር ያስፈልጋል ለ ጥንቃቄ ሲባል ማለት ነዉ
@eyobaeyenew


💻 ኮምፒዩተራችንን በ schedule እንዴት መዝጋት እንችላለን?

🔻አንዳንዴ ትልቅ መጠን ያለውን ፋይል እንዲያወርድ አዘነው አልያም ትልቅ ሶፍትዌር install እያደረግን ከተወሰነ ሰአት በኻላ ኮምፒዩተራችን እንዲዘጋ እንፈልግ ይሆናል። ለምሳሌ ማታ ላይ የሆነ ፋይል ብናዝ እና ከ ሁለት ሰአት በኻላ ፋይሉን አውርዶ ቢጨርስ ከዛ በኻላ እስኪነጋ ሳንዘጋው ብንተወው ለኮምፒዩተር ጤንነት አይመከርም።

ይሄን ችግር ለመቅረፍ ኪይቦርዳችን ላይ የ window + R አንድ ላይ ስንጫን ከሚመጣልን መስኮት ላይ የሚከተለውን ኮማንድ እንጽፋለን።
shutdown –s –t number

Number ቦታ ላይ የምንፈልገውን ሰከንድ እንጽፍለታለን።

▫️ለምሳሌ:- shutdown –s –t 3600 ብለን enter ብንለው ከ 1 ሰአት በኻላ ኮምፒተራችን በራሱ ይዘጋል ማለት ነው።

ሌላው ሀሳባችንን ብንቀይር እና ያዘዝነውን ለማጥፋት ብንፈልግ window + R ተጭነን የሚከተለውን ኮማንድ እንጽፋለን።
shutdown –a
ከላይ ያለው በዋነኛነት ለ window 10 የሚሰራ ሲሆን በሌሎች window OS ላይም ሊሰራ ይችላል።

@ayulove9


Hi i am Hacker Ghost ( @hacker_0ghost) Today i am going to show you how hackers hack facebook instagram

HOW HACKERS HACK
Facebook:-

There are 2 Methods that hacker's use for hacking Facebook this are:-

1. Phishing:-
phishing is method of making user enters his email and password on fake pages when you Enter your email and password for Facebook on the fake website you email and password will be send to the hacker not to the real Facebook company

1.1 How we can protect our self from this method:-
If someone sent you a link and when you open it if it ask's you for your facebbok email and password dont enter you email and password you must only enter your email and password on this page only👉 facebook.com 👈

Example:-
This is a phishing page
https://045545b9.ngrok.io

2. Brute force

A brute force attack is the cyberattack equivalent of trying every key on your key ring, and eventually finding the right one

2.1 How i can we protect our self from this method:-

we can block this method effectively by just securing our password like
by making the password length greterthan 8
and also adding some strings like
()+-*&%$#@"':!;/?€×`^_|=£\©
👆👆This will make our password diificalt for hackers

Example:-
This is some example on how to secure you password
i @m hack3r *host
like this 👆👆👍

Instagram:-

This is also the same as Facebook
the methods are phishing and Bruteforce only

Sow if you used on how to protect my self guides your account will be safe

If you recived a meesage that says your instagram or facbook was hacked or some one has logdin if you are not the one that login you must use the link that was sent to you on sms so that you can terminate the hacker from your account

IF YOU LIKED THE TEUTORIAL 👍👍👍

please your vote motivates me so show you upriciation by giving me 👍👍


To learn hacking from A-Z join https://t.me/learnhackixbud


💢ስልካችንን📲 እንዴት ከሌላ ስልክ ላይ ቻርጅ ማድረግ እንችላለን?

#አስፈላጊ ነገሮች⬇️⬇️⬇️

✅ሌላኛው ስልክ
✅OTG
✅data cable

1⃣. አሰራር፦ ኬብሉን #OTG ላይ ይሰኩና በቀላሉ #OTG ያለበትን ጫፍ ቻርጅ ሰጪው ስልክ📲 ላይ ይሰኩት።

2⃣. ሌላኛውን ጫፍ ቻርጅ ማድረግ የሚፈልጉት ስልክ ላይ ይሰኩት።

አለቀ፤ ዳይ ወደ ዘረፋ😎

@Abershe19


ውድ የ zeki technology ቤተሰቦች ዉድድሩ ተጀምሯል ውድድሩ የሚያልቀው እሁድ ነው ።


Репост из: Text Magic ✏️
🇿 🇪 🇰 🇾 🇹 🇪 🇨 🇭 🇳 🇴 🇱 🇴 🇬 🇾


ውድ የ zeki technology ቤተሰቦች ውድድሩ ሊጀምር 2 like ብቻ ነው የቀረው ውድድሩ ሐሙስ ማታ 1:00,ይጀምራል ሁላችሁም ተዘጋጁ የምትልኩትን information በዚህ @nmazeki ላኩልን


🙏የቻናላችን ቤተሰቦች በምንሰራው ስራ አስተያየታችሁን በLike እንዲሁም  ሃሳባችሁን በinbox ከተመቻችሁ ደግሞshare አድርጉልን 🙏 ለኛ ትልቅ ብርታት ይሆናል


ዉድየ zeki technology አባላት በሙላ አንድ አስደሳች ዜና ልነግራችሁ ነዉ።አንዱ ለየት ያለ ዉድድር ልንጀምር አስበናል ውዱዱሩ ደግሞ እናንተ technology ነክ ነገሮች መላክ ብቻ ነዉ ከናንተ ሚጠበቀ
ከዛም ሼር እያደረጉ Like መሰብሰብ ነው አንደኛ የወጣ ሰው Channel or Group ካሎት
50 member ከሌሎት ደግሞ 100mb ይሸለማሉ ውድድሩ እንዲጀመር 20Like በላይ መሆን አለበት
share @Techzeki
@Techzeki
ጥያቄ ወይም አስተያየት ካሎት @zekitechnw
@zekitechnw


Zeki technology
Zeki technology brings you tech news and more.
✔Programming tips.
✔News about new tech.
✔Computer tips.
✔Phone tips.
✔Improve your tech knowledge with our channel.
Dont forget to share with friends.
@nmazeki
https://telegram.me/Techzeki


💰💰በቴሌግራም እንዴት ገንዘብ መስራት እንችላለን ??? 💰💰

📌 ይህ የ ብዙዎቻችሁ ጥያቄ ይመስለኛል በ ቴሌግራም እንዴት ገንዘብ መስራት ይቻላል 📌

#ቴሌግራም የተለያዩ የገንዘብ መስርያ ዘዴዎች እንዳሉ እንደሰሙ ይገባናል
ነገር ግን ከ 90% በላይ ሀሰት ናቸው።

❓እንዴት ካሉን❓
እነዚህ ገንዘብ መስርያ የተባሉ ቦቶች የሚሰሩት በ ሦስት አይነት መንገድ ነው
1. ሙሉ በሙሉ ሐሠት ሆነው የ ቦቶቹን ተጠቃሚ ለመጨመር #referrallink ላኩ በማለት ሰዎችን በማታለል የራሳቸውን ቦት ተጠቃሚ ይጨምራሉ።

2.#referrallink ካስላኩ በሗላ ገንዘቡን ለማውጣት መጀመሪያ ወደ አካውንቶ ብር ያስገቡ በማለት በሐሰት ከተጠቀሙ በሗላ ሌላ ሌላ ምክንያቶች በመፍጠር ብሮን አይሰጦትም።

3.ገንዘቦን ለማውጣት በቂ የማውጫ ነጥብ የሎትም ፤ ማውጫ ነጥብ ለማግኘት ብር ያስተላልፋሉ ይላሉ።

💯💯💯💯💯💯💯💯💯
ይሁንና እስካሁን በቴሌግራም ካሉት ጥቂት እውነተኛ ገንዘብ መስርያ አንዱ እና በአለም ታዋቂ ከሆኑት እና የቴሌግራም ድርጅት እውቅና ከሰጣቸው አንዱ ''DinoPark New''
ይህ ቦት አጠቃቀሙ ቀላል ሲሆን እስካሁን ከ 1.824125 ቢትኮይን በላይ ከፍለዋል።
👉👉 https://t.me/DinoParkNextBot?start=817382564👈👈

ይህ የቦቱ #official ሊንክ ነው።

📍አጠቃቀም📍

STEP 1⃣ ፦ሊንኩን በመንካት ወደ ቦቱ ይግቡ

STEP 2⃣ ፦ቦቱ ውስጥ ከገቡ በኃላ #start የሚለውን በመንካት ቋንቋ ይምረጡ

STEP 3⃣ ፦ከዛም ከሚመጣሎት አማራጮች መካከል #Game የሚለውን አስቀድመው ሲነኩ ከሚመጣሎት አማራጮች #Bonus የሚለውን ስትነኩ ቦቱ mine እንድታደርጉ በማድረግ ወደ ሲስተም ያስገባችኃል።
⚠️#ማሳሰቢያ
⚠️#Bonus የሚለውን አማራጭx ካልተጫኑ ቦቱ ወደ ሲስተሙ አያስገባቹም።⚠️
@zekitechnw
@zekitechnw

@Techzeki
@Techzeki


Репост из: Habesha Tech
👆 ⚠️Attention 👆

🔻ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የተከበራችሁ የቻናሌ ተከታታዮች በአሁን ሰአት በተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎች ግሩፖች ላይ ብር ለመስራት (online buisness) እየተባለ በተለያዩ ሊንኮች ፓስት እየተደረገ ያለ እና ሊንኩን ስትከፍቱት ከላይ በፎቶ እንደሚታየው አይነት ምስል ያመጣል እንደዚህ አይነት ድህረገፆች የውሸት እና እነዚህ ዌብሳይቶች ላይ በቆያችሁ ቁጥር ለ እነሱ ከፍተኛ ጥቅም ስለሚያገኙበት ለእናንተ ደግሞ ምንም አይነት ክፍያ የሚሰጡ ስላልሆነ እና አጭበርባሪ ድህረገፃች ስለሆኑ በእንደዚህ ያሉ ዌብሳይቶች ላይ ጥቅም እናገኛለን ብላችሁ እንዳትደክሙ ጊዜያችሁን እንዳታቃጥሉ ስል እመክራለሁ

#Share👥
@techhabesha


ፋዘር በግ ሊገዛ ሄዶ 7000 ብር ሲሉት ....

#ምነው_Sanitizer_ነው_እንዴ_የሚሸናው😜


በቀጣይ ደግሞ የ ሀከሮች አሪፍ አሪፍ tool ይለቀቅ የምትሉ ከ 30 like በሃላ ይለቀቃል


ቃል በገባ ነዉ መሠረት ይዘን ከተፈ ብለናል 1 Termux
ይህ አፕ ብዙ ነገር ሀክ ለማድረግ የሚጠቅም ነው በተለይ pc ማግኘት ላልቻሉ እና ስልካቸው ሩት ማረግ ለማይፈልጉ ሰዎች በጣም ጠቃሚ እና powerfull ነው
2 Zanti
ይህ አፕ በዋነኛነት የተሰራው ለ Pentest ሲሆን ይህን አፕ በመጠቀም wifi , android ... ብዙ ነገር ሀክ ማረግ ይቻላል

3 Wifimap
ይህ አፕ Wifi የለምንም ሩት ሀክ ለማድረግ ይጠቅመናል አፑ በየጊዜው update ቢደረግ የተሻለ ነው

4 LanDroid
ይህ አፕ በዋነኛነት መረጃ መስጠት ነው ሰራው ip ስንፅፈለት መረጃ ይሰጠናል

5 Net Cut
ይህ አፕ የሚሰራው Root ስልኮች ላይ ብቻ ነው ጥቅሙ ደሞ የሁሉንም wifi ተጠቃሚዎች ፍጥነት አኛ እንድንወስን cut እንድናረጋቸው እና wifi የሚጠቀሙትን ሰው ip በቀላሉ ለማግኘት ይረዳናል

ሌሎች በጣም ጠቃሚ የሚባሉት ደግሞ
👇👇👇👇👇👇👇
1 Vmos
2 Lolc
3 SPY BOY
4 Hackers Keylogger Keyboard
5 Solo learn
6 Styils Text

@Techzeki
@Techzeki


እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በአል በሰላም አደረሰን ።👍

Показано 20 последних публикаций.

709

подписчиков
Статистика канала