የስለፍያ እህቶች ዳእዋ ማስራጫ🌹💐


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана



Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: የሰለፍያ ሴቶች ጀመዓ
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የ ዛሬዉ ጁመአ
  🤲🌺ወንጀላችን የሚማርበት
  🤲🌺ስራችን ሚወደድበት
  🤲 🌺የተቸገረ የሚያገኝበት
  🤲🌺 የከፍው ሚደሰትበት
  🤲 🌺የታመመ የሚሽርበት 
  🤲🌺ፍትህ ያጣ ፍትህ ሚያገኝበት
  🤲 🌺ሰላም የሚሰፍንበት

🌺በሰለዋት በዚክር
🌺በቲላዋ ድምቅ የምንውልበት
   
🌺በዱአችሁ አትርሱኝ**__


በነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሰለዋት እናብዛ

ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ 🌹.     🌹ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّد

🌺ፊ🍃አ🌺ማ🍃ኒ🌺ሏ🍃ህ🌺
========🌹🌹========

https://t.me/Ye_setoch_Jemea
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
       🌻🌻🌻🌻🌻🌻
            🛍🛍🛍🛍🛍

https://t.me/Ye_setoch_Jemea

🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
👇👇👇👇👇
https://t.me/quranbchaquranbcha
ግሩፓችን
https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk


🇸🇦የጁማአ ስንቅ 🇸🇦
سورة الكهف


﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ
አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት
ያወርድለታል

اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🍃

🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد

      🌺ሱረቱል ካህፍ🌺

        🎧 በቃሪዕ

🍒Saad al-Ghaamidi



htt rel='nofollow'>ps://t.me/Ye_setoch_Jemea

🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
👇👇👇👇👇
https://t.me/quranbchaquranbcha
ግሩፓችን
https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk


እህቶች ከማግባታችሁ በፊት የልጁን ማንነት በደንብ አጣሩ …..
አሏህ ይጠብቀን
ከደዩስ ከአስመሳይ ወንድ!
መረጋጋትን የመሰለ ነገር የለም እራስሽን፣ ማንነትሽን…ለማን አሳልፈሽ መስጠት እንዳለብሽ ጠንቅቀሽ ልታውቂ ይገባሻል!! ዲንሽን ተማሪ ብዙ ጉዳቶች የሚከሰቱት ከሸሪዓ እውቀት ስለ ራቅን ነው…………!
እህቴ እድሜ እየሄደ ነው ብለሽ  በማይሆን ህይወት ውስጥ እራስሽን እንዳትዘፍቂ !
"العلم قبل القول والعمل"
«ሸሪዐዊ እውቀት ከንግግርም ከተግባርም ይቀደማል»!



https://t.me/AHLeN85


https://t.me/quranbchaquranbcha


Репост из: 📚👉ቁርአን ብቻ 🌹የሚለቀቅበት🌹 ቻናል ቁርረን የልብ 🌹ብርሀን ነው📚
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
📖 ጣፋጭ ቲላዋ   ከማራኪ ድምፅ ጋር።

🌺ቁርዓን ጣፋጭ ሆኖ ሳለ ከማራኪ ድምፅ ጋር ይለያል🌺

https://t.me/quranbchaquranbcha

https://t.me/AHLeN85


Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
🔺👉 አቡ ሁዘይፋ ... ሰዒድ ....❗️


ገነቴ


ካገባው ቡኋላ ዲኔን እማራለሁ
እቅራለሁ የምትሉ
እህቶችና ወንድሞች ተሸውዳቹሁኋል

በተለይ እኛ ሴቶች አሏህይዘንልን አብዘሀኞቻችን የምንጠቀመውቃልነው አሏሁሙስተአን እህቴሆይ ትዳርኮ ሀላፊነትነው የዛኔማ በባልን በመኻደም ልጆችን በማሳደግ ቢዚ ትሆኛለሽ አሁን ነው የድንሽ ማማሪያ ጊዜ አትሸወጅ አንሸወድ ያጀመአ እናስብ ቆም ብለን።


https://t.me/AHLeN85


ይገርማል


መውሊድ የሚከለክል አይኑ ይጥፋ በሉት

????


#እስኪ_ፈገግ_እንበል ✍️
 
"አንዱ  ሚስቱ   ለሱብሂ  ቀሰቀሰችው
ዝም   አላት። ከዚያ እረ   ተነስ ?   ሸሪአውኮ ሶላትን
በሰአቱ ስገዱ ይላል አለችው ። ይሄኔ  ቀና አለና
ሸሪአውኮ ☞ ሁለተኛ  ሚስት አግቡ ብሏል ይላታል ።
እስታግፉሩሏህ ተኛ  ተኛ ሲነጋ  ትሰግደዋለህ  አለች ።

"አንዱ ደሞ ሚስቱ ለለይል ሁሌ ይቀሰቅሳታል፡፡
እሷ ደሞ እምቢ ትለዋለች፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ባል እንደለመደው ለይሉን ተነስቶ እየሰገደ ይቀሰቅሳታል፡
እሷም እንደለመደችው እያወቀች ባልሰማ ላሽ ብላው ትተኛለች፡፡ ባል ብቻው ለይሉን እየሰገደ ድምፁን ከፍ አድርጎ *የአሏህ አንተን የምትፈራና ከኔ ጋ ለይል የምትሰግድ ሚስት ስጠኝ* ብሎ ዱዓ በማድረግ ላይ ሳለ ብድግ ብላ ተነስታ
እኔ እያለሁማ አይደረግም ባይሆን አብረን እንሰግዳለን
እንጂ ብላ ቀጥ ብላ ሰገደች፡፡

እ ሴቶችዬ የሁለት ነገር ሲነሳ አቶዱም
ይችየሁለት ነገር ስትነሳ
አካኪዘረፍ የምትሏትነገር

ለጌታቹሁእድህብቆሙእኮ አቤት እደትደስይላል

https://t.me/AHLeN85


🎧ቢደመጥ የማይሰለች🌹

🍃የአላህ ቃል ብቻ ነዉ🍃

ተ ጋ በ ዙ ል ኝ

🌸አድ እያደረጋችሁ 🌸

https://t.me/quranbchaquranbcha


https://t.me/AHLeN85


Репост из: የሰለፍያ ሴቶች ጀመዓ
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
💪💯👍




ጥያቄ አዛል ግጥም
ከታናሹ ወንድማችሁ አቡ አብዲላህ ኸድር ከሞጆ

https://t.me/Abumahiasselefi




_ዉድ እህቴ ሆይ_

_ዲን የሌለው መንሀጁን_ _ያልተረዳ ወንድጋ ጊዜሽንና_ _እድሜሽን እንዳትጨርሽ_ _ተጠነቀቂ_
*ብልጥ ወፍ የሚቆረጥ ዛፍ ላይ ቤት አትስራም እራስሽን ለከንቱ ሰው አሳልፈሽ እንዳትስጪ* 👌 _የስለፍያ_ _ሴቶች ከቀይ_ _ወርቅ የበለጥ ዉድ ናችው_


https://t.me/AHLeN85منقول


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Репост из: የሰለፍያ ሴቶች ጀመዓ
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ውድ የሰለፊያ እህት ወንድሞቼ ከዚህ በታች ያሉትን ቻናሎችን ተቀላቀሉልኝ

ኢንሻ አላህ ቀጣይ ሌሎችንም እንለቃለን

ከእናንተ የሚጠበቀው ጠቅ እያደረጋችሁ መግባት ነው

ከጦሳው ማዶን የተውሂድ ማማችንን ለማግኘት

👇👇👇

https://t.me/AbuNamuse

የኡስታዝ አቡ አምሩሏህን ቻናልን ለማገኘት

👇👇👇👇

https://t.me/abuamrullah

የኡስታዝ አቡ ሪሀና ቻናል ሊክን  ለማግኘት

👇👇👇👇
https://t.me/abureyhana

አል. መኒጀኒቅ ቻናልን ለማግኘት

👇👇👇👇

https://t.me/Al_Menjeniq

የሴቶች ጀምአ የሰለፊዮች ቻናልን ለማግኘት
👇👇👇👇

https://t.me/Ye_setoch_Jemea




Репост из: የሰለፍያ ሴቶች ጀመዓ
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ቆዬት ካለች ሙሀደራ

ማንንም በጭፍን አንከተልም ይሉናል

ሸይኻችን አቡ ኒብራስ حفيظ الله  الله ይጠብቃቸው


https://t.me/Ye_setoch_Jemea

🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
👇👇👇👇👇
https://t.me/quranbchaquranbcha
ግሩፓችን
https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk



Показано 20 последних публикаций.

195

подписчиков
Статистика канала