🔴አ ቤ ት ና ፍ ቆ ት ❗️❗️❗️🔴
-----------------------------------------------------------------
🔴👉 የታሰሩትም ያልታሠሩትም ወንድሞቼ በጣም ናፍቃችሁኛል ..❗️
🔴👉 ውዶቼ በያላችሁበት الله ይጠብቃችሁ ... ❗️
🔴👉 ለታሰሩትም ፈረጃውን ያቅርበው ። ዱዓ አድርጉ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
✍️ የትም ሂድ ብዙ ፍቅር የሆኑ ሰለፍዮችን ታገኛለህ ፤ ነገር ግን እንደኔ የደሴዎቹን ፍቅሮች የሚተካ የትም አታገኝም ። የምን ንግስና ነው የምን ስልጣን የምንስ ሐብት ነው የምን ቅንጦት ... ❓❗️
ሰለፍዮች መካከል መዋል ማደር ከዚህ በላይ ንግስና የለም ።
----
👉አዎ በዓለም ዙሪያ ያሉ ሰለፍዮችን አሏህ (الله) ይጠብቅልን ... ‼️❗️ የታሰሩትንም አንተው ፈረጃቸውን አቅርብልን ... ❗️
🔴👉 እውነት ካወራን በአገራችን እንደ ነስር መስጅድ ልብ የሚገዛ እርጋታ እርካታ የምታገኝበት ቦታ አለህ ሸሁ.... ❓
-----
=====
-----
የተውሒድ ባንድራ የሱና ሰገነት
የጉዞው መነሻ የፍቅር መሠረት
የአንድነት ሚስጢር የጀማዓው ውበት
የጀግኖች መፍለቂያ የዳዒዎች እናት
ሁሌሚፈስብሽ የቂርአት ጅረት
የሒዝቢዮች መውቂያ የጀምዒዮች ውጋት
የጀግናው አርበኛ የሸይኽ ሐሰን ጥሪት
ሁሉ ሚናፍቅሽ ምድራዊቷ ገነት
ጦሳን አስጨናቂ የድምፅሽ ወለለት
የጀህል ማራገፊያ መሸመቻ መብራት
ዳገትሽ ሜዳችን ለወንድ ይሁን ለሴት
የመስጅዶች ፋና የዓቂዳ ጉልላት
መስጅደ ነስር ነሽ የሰለፍዮች ቋት
-----
-------
🔴👉 ገጣሚዎች አትሳቁብኝ መስጅደ ነስርን ስለምወዳት ነው ። የሰለፍዮችን ፊት ተመግበህ በሐሴት ተጠቅጥቀህ ተስፋ ሰንቀህ ዓቂዳህን ስትማር ስታስተምር ለካ የዱንያም ጀነት አለ... ❗️ ያልቀመስከው ይብላኝልህ ... ‼️❗️
----
ለመስጅደ ነስር ግጠሙላት... ❗️
-----
🔴👉 ያ ከልቡ ከአንጀቱ ለደዕዋ ሰለፍያ የሚታገለው ጀግናችን አቡ አነስ አህመድ (( መርሐባ)) ዱባ ሌሎቹም የጀማዓው ፈርጦች በጣም ናፍቀውናል.... ❗️‼️
---
አዳምጥ ትጠቀማለህ መርከቧ ከመስመጧ በፊት --==--- 👇👇
🔴👉
https://t.me/AbuNamuse/78 👆 👆
✍️
👇 የመስጅደ-ነስር የደዕዋና የቂርአት ወንበር ነው. 👇
----
✍️كتبه أخوكم أبو الناموس الأثري.
----
-----
🔴👉🔴 ከጦሳ ማዶ ደሴ
---
🔴👉ለሒዝቢዮች ረመጥ ለሰለፍዮች ጨፌ ሁን..❗️
---