ABOL CRYPTO


Гео и язык канала: Великобритания, Английский
Категория: Спорт


-Fast info about crypto
-Airdrop suggestions
-crypto Market news, All in one.

Связанные каналы

Гео и язык канала
Великобритания, Английский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


👛Telegram Wallet Gasless Transaction መጀመራቸውን አሳውቀዋል ማለትም Ton Space ላይ የግድ Ton መኖር የለበትም Not Dogs.....የመሳሰሉትን ለ Gas fee መጠቀም ትችላላቹ።🫡

@Abol_Crypto_Et  @Abol_Crypto_Et


1MILLION CATS ያለው = $60


1
$CATS = $0.00006
Current cat price


@Abol_Crypto_Et  @Abol_Crypto_Et


ተበላን 🤣🤣


0.000076 ደርሷል


#cats


Bitget ላይ

@Abol_Crypto_Et  @Abol_Crypto_Et


Cat በሁሉም Exchsnge ላይ ገብቷል Check ያርጉ🥰

Count Down Started
↗️ ኮሜንት ላይ ዋጋው ገምቱ

@Abol_Crypto_Et  @Abol_Crypto_Et


🐶የ Dogs Giveaway ተዘጋጅቷል!

🌐COMMUNITY የ 2.5ሚልየን ዶግስ ሽልማት አዘጋጅቷል ሽልማቱ የሚሰጠው ከ5 ቀን በኋላ ነው!

🔹ሽልማቱ ላይ ለመሳተፍ ማድረግ ያለባቹ ነገሮች ቀላል ናቸው
1) ከ Wallet ጋር Connect ማድረግ
2) አንድ ቻናል Join አድርጉ ይላል ታደረጋላቹ
3) ለ5 ቀን በተከታታይ መግባት አለባቹ( አዳዲስ ታስክ ሰለሚኖር )
4) ጓደኛችሁን መጋበዝ


ለመሳተፍ 👇

https://t.me/community_bot/join?startapp=id_73825-r_MTAyMDE0ODhfNzg3MQ==


Cats on bitgèt ገብቶልናል..

እዩት እስኪ የናንትን..

Ton transaction የፈፀማችሁ ጨምሮላችሁ ነው ሚያስቀምጠው።

@Abol_Crypto_Et  @Abol_Crypto_Et


🐈‍⬛Cats ወደ exchanges መግባት ጀምሯል
✅check አርጉ

@Abol_Crypto_Et  @Abol_Crypto_Et


#major_daily_combo (puzzle durov)

✅|| በቁጥሮችሁ መሰረት ቅደም ተከተል ስሩት።

✅|| በአንዴ 5000 star ይሰጣችኋል።

@Abol_Crypto_Et @Abol_Crypto_Et


አሁን ከመሸ ከምሽቱ 2፡10 ደቂቃ ላይ ለአንድ ሰከንድ ያልሞላ በአዲስ አበባ የካ አባዶ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል

እናንተ ጋር እንዴት ነው ስሜቱ ተሰማችሁ ?

@Abol_Crypto_Et 💠


Durov ፍቅረኛ Julia እርጉዝ ነበረች እሱ ከመታሰሩ በፊት! 👶💔

ነገር ግን በ France 🇫🇷 መታሰሩን ከሰማች በኋላ በድንጋጤና በጭንቀት ጽንሱን አታዋለች 😐😁

@Abol_Crypto_Et 💠


Memefi Listing Date ከ October 9 ወደ October 30 እንዳራዘሙት አሁን አሳውቀዋል

6 major exchanges ላይ List ይደረጋል (ማን እንደሆኑ አናቅም😅)

90% of the supply ለ Community 🫂 ነው፤ , 2nd Season ብሎ ነገር ❌ አይኖርም!

ለ Airdrop ብቁ ✅ የሚያረጋቹ ነገር የ Coin ብዛት 💵 ነው! plus Active ተሳትፎ 🎉 የነበረው Bonus ይኖረዋል!

Snapshot 📸 በቅርቡ ጠብቁ!

@Abol_Crypto_Et 💠


Memefi በ ሁለት ሰአትታት ውስጥ ስለ Airdrop,listing እና ስለ Exchange እናሳውቃለን ብለዋል

Official የ Memefi ቴሌግራም እና የ ትዊተር ገፃችን ላይ ጠብቁን ብለዋል ።


@Abol_Crypto_Et 💠


🤩Cats  Video Code🤩

📺Title: Earn $1000 Just by Listening To Music
🔐Code: BAG

@Abol_Crypto_Et 💠


HBO documentary about Len sassaman accused of being Satoshi Nakamoto "the Founder of bitcoin"
Coming on October 8

እንደተባለው len sassaman, satoshi nakamoto ከሆነ ይህ ክስተት Bitcoin ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያደርሳል ተብሎ ይጠበቃል, በተጨማሪም len sassaman አለማችን ላይ ካሉት ትላልቅ billionaire ባለሀብቶች መካከል አንዱ ይሆናል

Satoshi Nakamoto wallet ላይ ከ700,000 እስከ 1,100,000 የሚገመት Bitcoin እንዳለው ይነገራል,Bitcoin $68,000 ገብቶ በነበረበት ጊዜ የSatoshi Nakamoto net worth $73 billion dollar ይሆን ነበረ ይህም በዛ ጊዜ ከነበሩት የአለማችን ባለሃብቶች መካካል 15ኛው ያደርገዋል

@Abol_Crypto_Et 💠


$MEMEFI? 😳

MemeFi Ceo X account ታግዷል እየተወራ ያለው ነገር ምንም ደስ አይልም 😦 ምናልባት ስም ለማጥፋትም ይሆናል ለማንኛውም ምንም ነገር ብሰሙ Official እስካልሆነ እንዳታምኑ!

ያለውን ነገር አጣርተን እናሳዉቃቹሀለን fam🙏

@Abol_Crypto_Et 💠
@Abol_Crypto_Et 💠


X EMPIRE 🚩

DAILY COMBO

@Abol_Crypto_Et 💠
@Abol_Crypto_Et 💠


🪙 1 Million Major = $300?

In a recent video on their official YouTube channel, a clip revealed that 1,000,000 MAJOR is worth $300!
🤑

What do you think
🫴

@Abol_Crypto_Et ✔️
@Abol_Crypto_Et ✔️


🔥CATS Claim እና Withdrawal አሁን ላይ ተዘግቷል

💥Listing የሚሆነው በ October 8 10:00 UTC ነው
#ByBit, #Bitget, #Gate, #KuCoin and others

🪙 On-chain claim የሚከፈተው October 10

💬 @Abol_Crypto_Et 💠
💬 @Abol_Crypto_Et 💠

Показано 20 последних публикаций.