HBO documentary about Len sassaman accused of being Satoshi Nakamoto "the Founder of bitcoin"Coming on October 8
እንደተባለው len sassaman, satoshi nakamoto ከሆነ ይህ ክስተት Bitcoin ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያደርሳል ተብሎ ይጠበቃል, በተጨማሪም len sassaman አለማችን ላይ ካሉት ትላልቅ billionaire ባለሀብቶች መካከል አንዱ ይሆናል
Satoshi Nakamoto wallet ላይ ከ700,000 እስከ 1,100,000 የሚገመት Bitcoin እንዳለው ይነገራል,Bitcoin $68,000 ገብቶ በነበረበት ጊዜ የSatoshi Nakamoto net worth $73 billion dollar ይሆን ነበረ ይህም በዛ ጊዜ ከነበሩት የአለማችን ባለሃብቶች መካካል 15ኛው ያደርገዋል
⭐ @Abol_Crypto_Et 💠