ኢምራን አህመድ (አቡ ጀውዳን)

Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана

🍅🌹🌹👉ዳዕዋ ሰለፍያ በተንታ አጅባር🥀🇪🇹
🌹
🌺🌺➤የሠለፍይ ኡለማዎችና ዱዓቶች ፈተዋ ዳዕዋ እንዲሁም ቂርዓት የሚለቀቅበት ቻናል ነው🌷🌷

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций

أذكار المساء

🌴የማታ አዝካር🎁

📣ውሎህን በዚክር አጠናቅ🔔

🍎👉 ሠወች ከሚገባው በላይ ድንበር አልፈዋል

👉አላህ በላአውን ካወረደብን ግን ማንም አያመልጥም

ያለቅን ቢሆንጅ

ይህ ሁሉ በሙእሚኖች መዘናጋትና ከድን ይልቅ
አዱኒያን ከመውደዳችን የተነሳነው ቁረአን በዚህ መልኩ

ክብሩ ሲጣስ በዝምታ ብቻ ማሳለፍ ማለት ከባድ ነው

ሰለፎች ሸሂድ ለመሆን ይሽቀዳደሙ ነበር እኛ ግን
ዱኒያ ጣፍጣን እሷን ስለምንፈልግ እነሡን መቃወም አልቻልም

የፍርዱ ቀን ባለቤት ማንም አይደል ረቢል አለሚን እሱ ሀያሉ ነው

ይፈርዳ ፍርድ አይቀርም ጠብቁ እስኪፈረድ

➔➥👉 https://t.me/AbuJewudan

➔➥👉 https://t.me/AbuJewudan

➢ሁላችንም በኢስላማችን ደካሞች ከመሆናችንጋ የኢኽዋኑ መጅሊስ ግን ለየት ያለ ደካማ የስልጣን ጥማት ያሰከረው የዘመናችን የኡማው ፈተና ነው ።
----
መጀመሪያ ሙርተዱ ወደስልጣን ሲመጣ ከፈርኦኖች መካከል የወጣው ሙሴ ከእባብ የተወለደው እርግብ እያሉ ሲጠሩት ሲያሞካሹት
" وَإِنَّكَ لَعَلى خُلُقٍ عَظِيمٍ "٤ القلم
" አንተ በታላቅ ስነምግባር ላይ ነህ " የሚለው የቁርአን አንቀፅ ነቢ ሙሐመድን ብቻ ሳይሆንን ይሔንን የኛንም መሪ ይጠቁማል አሉና አስደመሙን። አህባሽ መለስ ዜናዊ ሲሞት " ሶስት ሰው ከመሰከረለት የገነት ነው ይላል " ብላ የጀነት እንደሚሆን ባደባባይ አዎጀች ። እነዚህ ስልጣን ኩላሊታቸውና ደም ስራቸው የሆኑት የኢኽዋን አንጃዎች ደግሞ ስስ ብልታቸውን ስለነቃባቸው ስልጣንን አስታቀፋቸው ከዚያ በኋላ ዝምምምም አፋቸውን በመጅሊስ ሲማጎ ሰፋው በቃ ዝም አደረጋቸው ።
---
ድሮ ተማሪ እያለሁ አዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቁርአን ተቀዶ ሽንት ቤት በር ላይ ተገኘ ተብሎ እንድሁም አድስ አበባ በሱቅ ውስጥ ሱኳር ሲሸጥበት ተገኘ ተብሎ ዩኒቨርሲቲዎችንና ከተሞችን ባንድ እግራቸው አቆሟቸው ። የአህባሽን መጅሊስ አስደፈርከን እያሉ የርግማን መአት አወረዱበት።
የሚገርመው ትናንትናም የተቀደደው ቁርአን ነው የዘንድሮውም ቁርአን ነው ያውም ከነመስጅዱ ። ምናልባትም ሽንት ቤት በር ላይ የጣሉትና ሱኳር የጠቀለሉበት እንደ ቻይና ፅሁፍ ስለማይገባቸው አረብያ ጋዜጣ መስሏቸው ሊሆን ይችላል ። ነገር ግን እድሉን መጠቀም ስላለባቸው ጩሐት ስለሚወዱ ጮከው አስጮኩት ። ልብ በሉ ትናንትና አልቅሰው ያስለቀሱን ለቁርአኑ ሳይሆን የአህባሹን መጅሊስ ለማስጠላትና ወድቆላቸው ስልጣን ለመረከብ ያደረጉት ሚጥሚጣ ተቀብቶ ማልቀስ ማለት ነው ።
ደን ማርክ እና ስዊድን ላይ ቁርአን ሲቃጠል የሱዑድን መንግስት ይራገማሉ ። እጓራቸው ሲቀደድ መራገም ቀርቶ ለምን ብሎ መጠየቅ መጅሊሳቸውን የሚነጠቁ ይመስላቸዋል ።
--
ሰላማዊ ሰልፍ ውጡ እያልኩ ሳይሆን ግን ጫን ያለ ፅሁፍ የማስመሰል ዛቻ እንኳ የመፃፍ ወኔው የላቸውም ። አይ የሙስሊሞች ተቋም ድንቄም ተቋም ። ተቋሙ መጀመሪያ የሱናን ሰው ለማሳደድ የሚጠቀሙት የግል አስተሳሰብ አቀንቃኞች የተቆጣጠሩት የተወሰኑ ሰዎች ማህበር ሆኗል።
----

ሙርተዱን አወደሱት ለጉድ አዎደሱት
---- ------= --------
ከረዳሐቸው በስልጣን ከጎናቸው ከሆንክ ለምን ሰይጣን አትሆንም አይነኩህም ። ሲያወዱሱም አያውቁበትም ሲያወግዙም ፍትህ የላቸውም ።

🔴➢ ይሔ ክስተት በአህባሽ ግዜ ቢሆን አቤት ጩኸት በየመስጅዱ ቁኑት ይታዘዝ ነበር
---
እያወደሱት ለኩብራ መኪና ነው የምትሻሙት አላቸው.... ❗️

👇👇👇👇👇👇👇

----
🔴➢https://t.me/AbuJewudan

ሀቅ ከወንዶች በላይ ነው ይሰማል???
ሙሽሪክ ሙሽሪክ ነው እሰቲኸፍር አጠይቅም ዱአ አናርግም ሙአመላም እምናረገዉ እንደ ሙሽሪክ ነው ፡፡

አቡ ጀውጃን

🍎👉 https://t.me/AbuJewudan

👉 https://t.me/AbuJewudan

Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""

🔴➢https://t.me/AbuNamuse
---

Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
🔴👉 ላ ወሏሂ ሽርክ አክበር እየሰራ በጀህል ምክኒያት ዱኒያ ላይ ሙስሊም አንለውም ።

እንዴት  ሙስሊም  እንለዋለን ሽርክን እያጨማለቀ ❓❗️

   👉  የሰረቀ  ሰው  ሌባ  እንደሚባለው  ሁሉ  ሽርክ  የሰራም  ሰው  ሙሽሪክ  ነው ።

الشيخ فلاح المندكار رحمه الله

ይደመጥ 👉 ይሰማ 👉  ይሰማ👉ይሰማ ✅

አዲስ ገራሚ  ግጥም ✅

ሙርጂ ከይ ወደየት እንደመጣችተዳሶበታል 

የተናፈቀው ግጥም  መቷል 🔨

ለነዛ ለስድብ ናዳ ኡስታዙን የከዳ ✅

አሰሙልኝ ✅

🍎👉 https://t.me/AbuJewudan

https://t.me/AbuJewudan

🎙የቢዳዓ አስከፊነትና
ስራ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ መሟላያት ያለባቸው ነገራቶች ....

محاضرة عن
البدعة

✅በ
ኡስታዝ አቡ ዓብዱልፈታህ
 ሙሐመድ ሱሩር حفظه الله تعالى

🕌 في مسجد الفتح  بمدينة
       مكان     السلام

🕌 መስጅደል ፈትህ (መካነሰላም)
الله ይጠብቃት

🕰47:41🕰

🌹👉ht
tps://t.me/AbuJewudan

https://t.me/AbuJewuda href='n' rel='nofollow'>n

ቅጥ ያጣ ቀጣፊው ሳዳት ከማል ሳይከረበት በፊት የተናገረው የድምፅ ፋይል!!!

👉ስለ ሰላሳ
(30) #ማደንዘዣ ኪኒኖችስ ምንስ ነበር ያለው?

👌 እውን
#ነሲሓዎች ተውሒድን በሚገባ ነው ሚያስተምሩትን?

ሌሎችም ነጥቦች አሉ ፍርዱን ለናንተው ትተነዋል!!
➴➴➴➴➴➴

https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan

➡️የጧት ዚክር

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا

▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!

ውሎህን በዚክር ጀምር
🌺🌺🌺☀️☀️☀️☀️☀️ መልካም ውሎ

https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJew
udan href='' rel='nofollow'>

⭕️የሳምንታዊ የዕሁድ ሙሐደራ⭕️

📮ነፍሲያን መተሳሰብ

ሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ ዓማር ዓብዱልዓዚዝ ቢን ፈረጃ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ:- 13/09/2015E.C
🕌 በአንዋር መስጂድ
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel👇
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🍎👉 ht rel='nofollow'>tps://t.me/AbuJewudan

- ሽርክ የሰራ ሰው ከሪሳላ በፊት ይከፍራል ወይስ አይከፍርም?

- ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁልሏህ ሽርክ የሚሰራን  ሰው ምን ይሉታል?

- ሙሽሪክ ማለት እውን የተክፊር መስአላ ነው?

-እምነትህን በደሊል እንጂ በሰዎች ቀውልና በእድሜ ሚዛን አትለካ!!!

በወንድም አቡ ጁሃይፋ አህመድ ወረባቦ ሃፊዘሁሏህ
👉❗️https://t.me/abuamete_awel
https://t.me/tewhidsource/31
👉❗️https://t.me/AbuNamuse

👉❗️https://t.me/AbuNamuse

- ሽርክ የሰራ ሰው ከሪሳላ በፊት ይከፍራል ወይስ አይከፍርም?

- ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁልሏህ ሽርክ የሚሰራን  ሰው ምን ይሉታል?

- ሙሽሪክ ማለት እውን የተክፊር መስአላ ነው?

-እምነትህን በደሊል እንጂ በሰዎች ቀውልና በእድሜ ሚዛን አትለካ!!!

በወንድም አቡ ጁሃይፋ አህመድ ወረባቦ ሃፊዘሁሏህ

👉❗️https://t.me/AbuNamuse

👉❗️https://t.me/AbuNamuse
🌹👉https://t.me/AbuJewudan

---
🔴 የብዙ ሰዎች ሹቡሐ ናት ላባችሁን ብታመጣውም ቁርጠታችሁ ቢነሳም አዳምጧት 🔴
🔴------- ------🔴

🔴👉 አዲስ ሰለምቴም ሆነ ሩቅ ገጠሬ ሽርክ ከሰራ በዟሂሩ ሙሽሪክ ነው የሚባለው...❗️

==== ኡዝር አለው የተባለው ዱኒያ ላይ ሳይሆን አኺራ ላይ ነው ።

በዚህም ላይ በሰለፎች መሀከል ኺላፍ የለም ።

-----
جديد العلامه صالح بن فوزان الفوزان رد شبهة التوقف في تكفير من انتسب إلى الإسلام وهو حديث عهد باسلام أو في بادية بعيدة

إن وقع في الشرك الاكبر

⛔️ الشيخ صالح الفوزان

የኡለማን ንግግር በቅጡ ያልተረዳው ማን ይሆን ❓❓❓
----
🔴➢https://t.me/AbuNamuse
----
🔴➢https://t.me/AbuNamuse/2101?single

ሱፊዮች ሁሉ ኩፋሮች ናቸው አላልኩም❗️
አቡ ኒብራስ حفظه الله

🔴👉ምቀኝነት ያስዋሸካል ደግሞ እንደምስጥ ይበላካል ሳታውቀው ትወድቃለህ ... ❗️
------
🔵👉https://t.me/AbuNamuse
🍎👉https://t.me/AbuJewudan

የአጅባሯ መስጅደ ሱና ግቢ በከፊል

በኡስታዝ አቡ አብድላህ ማህሙድ

የላኢላሀ ኢለሏህ መስፈርቶች በሚል አንገብጋቢ ሙሀደራ

ኮቻ በወንድማችን አቡ አዩብ የሠርግ ፕሮግራም ላይ

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🌹👉https://t.me/AbuJewudan

👂#ይደመጥ👂#ይደመጥ👂#ይደመጥ

🔗ያሲን ኑሩ ማን ነው❓

🔗ህዝበ ሙስሊሙ ወዴት ነው የሚጣራው❓

📖ያሲን ኑሩ አርዐያ አድርጎ የሚከተላቸው ሰዎች እነማን ናቸው❓
👉ምን ዐይነት አመለካከትና ዕምነት የሚያራምዱ ናቸው❓

👉#ሁሉም ሙስሊም ሰምቶ ሊያስተላልፈው የሚገባ ነሲሀ

✍በኡስታዝ
አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ(حفظه الله)

🌹👉 https://t.me/AbuJewudan

Показано 20 последних публикаций.

486

подписчиков
Статистика канала