🎯 “አሏህ” ٱللَّه የሚለው ስም 2699 ጊዜ በቁርአን የመጣ ሲሆን ትርጉሙ “የሚመለክ” ወይም “አምልኮ የሚገባው” ማለት ነው።
[Lane’s Arabic-English Lexicon by Edward William Lane (London: Willams & Norgate 1863]
🎯 የሃይማኖት መድብለ-ዕውቀት 1987: “አላህ የሚለው ስም ስረ-መሰረት የጋራ በሆኑ በተለያዩ ጥንታዊ የሴም ቋንቋዎች ይገኛል።”
[Encycolopedia of religion 1987: “the orgin of Allah is found in a root common to various ancient semetic languages” p27.]
🎯 የክርስትና መድብለ-ዕውቀት 2001: “ ቅድመ-ቁርኣን ዐረብ ተናጋሪ ክርስቲያንና አይሁድ እንዲሁ አላህ ለታላቁ አምላክ ይጠቀሙበት ነበር።”
[Encyclopedia of Christianity 2001: “before Quran Arabic-speaking Christians and Jews also refer to supreme God as Allāh” page 101.]
🎯 የኢሥላም መድብለ-ዕውቀት 1913: “ዐረቦች ቅድመ-ነቢዩ ሙሃመድ በነበሩት ዘመናት አላህ የሚባል ታላቅ አምላክ ያመልኩ ነበር።”
[Encyclopedia of Islam 1913: “Before prophet Muhammad Arabian was worshiping supreme God who is Allah” page 302.]
🎯 የብሪታኒካ መድብለ-ዕውቀት 1996: “ቅድመ-ቁርኣን በነበሩት ዐረቢያን መጽሐፍት ውስጥ አላህ የሚለው ቃል ይገኛል።”
[Encyclopedia of britannica 1996: “Before Quran The word Allah was in the Arabic books” page 106.]
📕 https://t.me/AliDawah2