🔸 መረጂያ አምጡ ተብለው ሁለት አመት ተጠብቀው አልቻሉም ላሉት ሙመይዐዎች ቅጥፈት ምላሽ ነው። በውስጡ ላይ እነዚህ ነጥቦች ተዳሰዋል።
* ለሁት አመት በዝምታ የቆየነው መንሀጃችን አድርገን ይዘን ሳይሆን እንደ ጀመዓ አቋም ከመያዛችን በፊት ጉዳዩን ከባለቤቶቹ (ዑለማኦች) አናጣራ (መረጃ አምጡ ሳይሆን) ዑለማኦችን እናማክር ነበር የተባባልነው!
* ከተስማማንበት የማጣሪያ መንገድ ውጪ ድንገተኛ እና ከባድ ሴራ የታቀደበት በሆነ መልክ ነጃ ተገልፆልኛል ብሎ ያልተሟላ የሆነ ብዥታውን አቀረበ። በግዜው ለተጠየቀው ብዙ ጥያቄ መልስ ለማቅረብም አልቻለም ነበር!
* የእውቀት ችግር ሁላችንም ዘንድ እንደነበረ እና በዚህም ኡስታዝ ባህሩ ተካ ወቅሶን እንደነበር!
* በገለልተኛ ወገን መረጂያ ለማቅረብ እና ነጃ ተገልፆልኛል ብሎ ለተናገራቸው ብዙ ግድፈቶች መልስ ለመስጠት ብናመቻችም እነሱ በተለይም ነኛ ፍቃደኛ እንዳልሆነ!
* የእውቀት ጉድለት የመረጃ እጥረት የነበረው እኛው ተማሪዎች ዘንድ እንጂ መሻይኾች እና ኡስታዞች መረጃዎቻቸውን በየቦታው፣ በየሙሀደራው፣ በየፈትዋው እያዘነቡት መሆኑ!
* በአላህ ፈቃድ ደግሞ ከአሁን ቡሀላ የሙመይዖች ውድቀት ጥፋቶቻቸው በመሻይኾች እና በኡስታዞች በዝርዝር ይብራራል።
https://t.me/Deawaaselefiyah