Hawassa university students information center


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


These channel will provide you the information you need in the school compound (ie main Campus and techno campus)
If you have any comment or info to share
Inbox @Tina647 Or @Bekayejc14

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Merahit Club / መራሒት ክበብ
ይነበብ‼️
«አንቀፅ 586፡ ሰውን መጥለፍ( የኢትዮጲያ የወንጀለኛ መቅጫ ህግ)

ማንም ሰው በሀይል ሌላውን ሰው አፍኖ የወሰደ እንደሆነ ፤ ወይም ይህንኑ ድርጊት የፈፀመው በዛቻ፣በማስገደድ ፣በተንኮል፣ በማታለል ወይም በማናቸውም ሌላ አኳኋን የሌላውን ሰው ፈቃድ ካገኘ በኋላ እንደሆነ፤ ከሰባት አመት በማይበልጥ ፅኑ እስራት ይቀጣል።»
➡️ማገት በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል
▫️ስራአጥነት
▫️ድህነት
▫️የእውቀት ማነስ
▫️ሀይማኖት
▫️ስግብግብነት
▫️ፖለቲካ
▫️ሙስና ወዘተ ...
➡️እገታ የተለያዩ ነገሮችን ሊያስከትል ይችላል ከነዚህ ውስጥ አካላዊ ፣ስነልቦናዊ ዋናዎቹ ናቸው ።
1.አካላዊ
▪️መደፈር
▪️ድብደባ
▪️ከንፅህና ጉድለት የሚከሰቱ የተለያዩ በሽታዎች እና ኢንፌክሽኖች
▪️ከመደፈር ወይም ጥንቃቄ የጎደለው የግብረስጋ ግንኙነት የሚከሰቱ የተለያዩ በሽታዎች (ኤችአይቪ ፣የአባላዘር በሽታ )
ያልተፈለገ እርግዝና
2. ስነልቦናዊ ጉዳቶች
➖ድብርት (depression )
➖ጭንቀት
➖ከእገታው ጋ ተያይዞ የሚመጡ የስነቦና ችግሮች (ቶሎ ላይጠፋ ይችላል)
➖ፍርሃት እና እምነት ማጣት
❗ሞት (ታግተው እያለም ከተለቀቁ በኋላም ሊፈጠር ይችላል )
⏩የታገቱ ሰዎች ከተለቀቁ በኋላ ከኛ ምን ይጠበቃል ምንስ ማድረግ አለብን??
▶️የህክምና እርዳታ እንዲያገኙ ማድረግ
ስነልቦናዊ ምክር እና ክትትል የሚያገኙበትን መንገድ ማመቻቸት
▶️ምቹ እና ተገቢው ጥበቃ የተሟላለት አካባቢ ማኖር እና ከቤተሰቦቻቸው ጋር ማገናኘት
▶️የግል ሚስጥራቸውን ማክበርና,ዝግጁ እስከሚሆኑ ድረስ በተለያዩ ሚዲያዎች ላይ ብዙም ተጋላጭ እንዳይሆኑ ማድረግ (ለምሳሌ ኢንተርቪው )።እነሱም ብዙ ሰአት ዜና አለማሳየት/አለማሰማት
▶️ወደ ቤተሰብ ፣ወደ ስራ ወይም ትምህርት የሚመለሱበትን ሁኔታ ማመቻቸት
ቤተሰብ ፣ ጓደኛ ወይም የቅርብ ሰው ነጻነታቸው ላይ ማተኮር፤ ማውራት የሚፈልጉትን በትዕግሥት ማዳመጥ ስለ አጋቾቹ መጥፎ ከማውራት መቆጠብ።
#ከመራሂት_የህግ_ክፍል
#መራሂት
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
@merahitclub


IOT Menged lay wodko yetegegne new balebetu be inbox teyiko mewused yichilal
@Mezemr


Samson Wondimeneh yemil smart ID cotm dep yegene 0982400609 yedwelelegn Thank You!


Репост из: TIKVAH-MAGAZINE
የሁለተኛ ዓመት የምህንድስና ተማሪ የጫማ ቀለምና ግሪስ ተሰራ......

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዓመት የምህንድስና ተማሪው ልመነህ ሙላት የፕላስቲክ ውጋጆችን በመጠቀም የጫማ ቀለም መስራቱን ዩኒቨርሲቲው ዐስታውቋል። ተማሪው ይህንን የፈጠራ ስራ ከሰራ በኀላ በአለም አቀፍ ደረጃ Save Idea በተባለ ድርጅት ዕውቅና ያገኘ ሲሆን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲም የፈጠራ ሥራው ሙሉ ዕውቅና አስገኝቶለታል፡፡ ይህንን የፈጠራ ሥራ ወደ ቢዝነስ ለመቀየር ዩኒቨርሲቲው እያገዘው ሲሆን ወጣቱም ከገጠሙት ፈተናዎች ይልቅ ወደፊት የሚገጥሙትን መልካም ዕድሎች በመመልከት እንደሚሰራ ገልጿል፡፡

[ የጀርመን ድምጽ ሬዲዮ ]

#ቲክቫህ_ፈጣሪዎች
@tikvahethmagazine @emush21


Репост из: ሰሌዳ | Seleda
#ኮሮና_ቫይረስ ❗️

የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች / Possible Symptoms ዋና ምልክቶች

※ ትኩሳት (Fever)
※ ሳል (Cough)
የምግብ መፈጨት ችግር (Digestive Problem)
※ ማስመለስ (Vomiting)
※ ተቅማጥ (Diarrhea)
※ የምግብ ፍላጎት መቀነስ (Loss of Apetite)
የነርቭ ምልክት (Nerve Symptoms)
※ የራስ ህመም (Head Ache)
የእይታ ችግር (Vision Problems)
※ የአይን ማቃጠል ወይም መለብለብ ናቸው።

የቫይረሱ መተላለፊያ መንገዶች፦

በቻይና የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ (Coronavirus) ወረርሽኝ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ መሆኑ የተረጋገጠ ሲሆን በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ወደ ጤነኛ ሰው በሚከተሉት መንገዶች ይተላለፋል፦
※ በበሽታው የተያዘ ሰው በሚያስልበት ወይም በሚያስነጥስበት ወቅት በአየር ይተላለፋል።
※ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ከተነካካን ወይም እጅ ለእጅ ከተጨባበጥን (ሰላምታ)።
※ ቫይረሱ ያለበትን ዕቃ ወይም ቁስ ከነካን በኋላ አፋችንን፣ አፍንጫችንን ወይም አይናችንን ከነካን በቫይረሱ በቀላሉ እንያዛለን።

ቫይረሱን ለመከላከል ምን ማድረግ አለብን?

ለኮሮና ቫይተስ የሚሆን ክትባት እስካሁን አልተሰራም፤ ለኮሮና ቫይረስ ኢንፌክሽንን ለመከላከል የሚረዳን ልክ ጉንፋን እንዳይዝዎት የሚያደርጉትን አይነት ጥንቃቄ ያድርጉ፦
※ እጅዎን ለብ ባለ ውሃ እና ሳሙና ይታጠቡ ወይም ከአልኮል የተሰሩ የእጅ ሳኒታይዘሮች (Hand Sanitizer) ይጠቀሙ።
※ ህዝብ በተጨናነቀባቸው ቦታዎች ላለመሄድ ይሞክሩ
※ በሽታው ቢኖርብዎትም ባይኖርብዎትም አፍና አፍንጫዎን የሚከልል ማስክ ያድርጉ
※ አፍዎን፣ አፍንጫዎንና አይንዎን በፍጽም በእጅዎ ወይም በጣትዎ አይንኩ።
※ በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች ጋር ያለዎትን ቅርርብ (ንክኪ) ይቀንሱ።

አጠቃላይ መረጃ
★ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር = 4,474
★ Total Confirmed Cases = 4,474
★ አጠቃላይ በቫይረሱ የሞቱ ሰዎች = 107
★ Total Deaths = 107
★ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር = 63
★ Total Recovered = 63
በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ስርጭት በሃገር (Confirmed Cases by Country/Region)
※ ቻይና (Mainland China) = 4,409
※ ሆንግ ኮንግ (Hong Kong) = 8
※ ታይላንድ (Thailand) = 8
※ ማኩዋ (Macua) = 6
※ ማሊዢያ (Malaysia) = 4
※ አውስትራሊያ (Australia) = 5
※ ሲንጋፖር (Singapore) = 5
※ ታይዋን (Taiwan) = 5
※ ጃፓን (Japan) = 4
※ አሜሪካ (US) = 5
※ ፈረንሳይ (France) = 3
※ ደቡብ ኮሪያ (South Korea) = 4
※ ቬትናም (Vetnam) = 2
※ ካምቦዲያ (Cambodia) = 1
※ ካናዳ (Canada) = 1
※ ኔፓል (Nepal) = 1
※ ጀርመን (Germany) = 1
※ ኮትዲቫር (Ivory Coast) = 1

#SHARE

🦁• @ThinkAbyssinia •🦁


Lost ID
Ayana getnet
Main campus Ber lay ye gebi polisoch askmtwelekal hedek wesed


ዛሬ ከአዋዳ ግቢ የተሰጠ መግለጫ


የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ከሌሎች ግቢዎች ለየት የሚያደርገው በአይነቱ ልዩ የሆነ እና ፈጣን WIFi ለተማሪዎች በሚመች እና ለአጠቃቀም የሚቀርብ ሁኔታ ማዘጋጀቱ ነው በግቢው ውስጥም ከ 23 ቦታዎች በላይ wifi stations ይገኛሉ ስያሜአቸውም
HU STUDENTS
HU ADMIN
HU Faculty
HU main
IOT LiB
Law LiB
ቦታዎቹንም ከላይ ባለው ፎቶ ለመግለጽ ሞክረናል
በዚሁ አጋጣሚ ምን ያህሎቻችን ነን በአግባቡ የምንጠቀመው??

WIFi ስንጠቀም ከመዝናኛ እና ከአላስፈላጊ ነገሮች ባለፈ ትምህርታዊ tutorial video , guide books , ከምንማረው ትምህርት ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ነገሮች እንድናይ የጓደኝነት ምክራችንን እናስተላልፋለን


Pls tell ur families, relatives and friends

DOH Health Bulletin to the Public:

The Upper Respiratory Infection affecting China at present is quite serious. The virus causing it is very potent and is resistant to existing antibiotics.

(virus is not bacterial infection hence cannot be treated by antibiotics).

The prevention method now is to keep your throat moist, do not let your throat dry up. Thus do not hold your thirst because once your membrane in your throat is dried, the virus will invade into your body within 10 mins. Drink 50-80cc warm water, 30-50cc for kids, according to age. Everytime you feel your throat is dry, do not wait, keep water in hand. Do not drink plenty at one time as it does not help; instead, continue to keep throat moist. Till end of March, do not go to crowded places, wear mask as needed especially in train or public transportation.

Avoid fried or spicy food and load up vitamin C.

The symptoms/ description are:

1. Repeated high fever.
2. Prolonged coughing after fever.
3. Children are more prone.
4. Adults usually feel uneasy, headache and mainly respiratory related illness.

This illness is highly contagious. Let's continue to pray and wait for further notice about the infection.

Please share.


Yonas edosa ID
የሚል ID አግኝቻለሁ
በ 0915819996 ደውለህ መዉሠድ ትችላለህ


Chala Bersisa yemil CBE ATM yagegne kale contact me @ 091 587 2858


Eyasu galfato yemil CBE ATM yetefabet kale eny ga ale.
Contact me @ye16lij


Lost ID
Name fiker gezahegn
Dep law
Phone 0922979758
Id 0031/09
ያገኘ ካለ ከላይ በጠቀስኩት ቁጥር ደውለው እንድታሳውቁኝ በትህትና እጠይቃለሁ




Репост из: Merahit Club / መራሒት ክበብ
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#WEWANTTHEMBACK!
#MERAHIT
#I_AM_MY_SISTERS_KEEPER


Yonas yemil ATM card tiyalehu
Kagegnachihu adera 0941645930


ለመላው የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ፈተና!!!


@mekereze @mekereze @mekereze


Репост из: Yanchi movement
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#bring_them_back
#dembidolo_university
#humanity
@yanchimovement


#bring_back_our_friends
#dembidolo_university
#humanity
@yanchimovement


They are More than students
For us they are also our sisters and brothers !!
Dear Merahit family please kindly change your profile to this or other related pictures .

#what_if_it_was_you
#MERAHIT
#I_AM_MY_SISTERS_KEEPER
#I_AM_MY_BROTHERS_KEEPER

Показано 20 последних публикаций.

3 779

подписчиков
Статистика канала