Репост из: TIKVAH-MAGAZINE
የሁለተኛ ዓመት የምህንድስና ተማሪ የጫማ ቀለምና ግሪስ ተሰራ......
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዓመት የምህንድስና ተማሪው ልመነህ ሙላት የፕላስቲክ ውጋጆችን በመጠቀም የጫማ ቀለም መስራቱን ዩኒቨርሲቲው ዐስታውቋል። ተማሪው ይህንን የፈጠራ ስራ ከሰራ በኀላ በአለም አቀፍ ደረጃ Save Idea በተባለ ድርጅት ዕውቅና ያገኘ ሲሆን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲም የፈጠራ ሥራው ሙሉ ዕውቅና አስገኝቶለታል፡፡ ይህንን የፈጠራ ሥራ ወደ ቢዝነስ ለመቀየር ዩኒቨርሲቲው እያገዘው ሲሆን ወጣቱም ከገጠሙት ፈተናዎች ይልቅ ወደፊት የሚገጥሙትን መልካም ዕድሎች በመመልከት እንደሚሰራ ገልጿል፡፡
[ የጀርመን ድምጽ ሬዲዮ ]
#ቲክቫህ_ፈጣሪዎች
@tikvahethmagazine @emush21