🔆ጨለማን የሚያሸንፈው ብርሃን ብቻ ነው!
✨አንድን ጨለማ ምንም አይነት ከዚያ የከፋ ጨለማ ብታመጡ አታስወጡትም፡፡ አንድ ድቅድቅ ጨለማ ስፍራውን እንዲለቅ ግን ትንሽ ብርሃን በቂው ነው፡፡
💡 የሰዎች ጥላቻም እንዲሁ ነው፡፡ የሰዎችን ጥላቻ ምንም አይነት የከፋ ጥላቻ በእነሱ ላይ ይዛችሁ ብትነሱ አታስወግዱትም፡፡ የሰዎችን ጥላቻ የምታሸንፉት እናንተም እንደነሱ ከመሆን ራስን በመጠበቅ፣ ሁኔታውን አልፎ በመሄድ ዓላማ ላይ በማተኮር፣ የፍቅርና የአብሮነት ነገር የገባቸውን ሰዎች በማቅረብ አፍቃሪነታችሁንና አጋርነታችሁን ለእነሱ በመግለጥ ነው፡፡
✍️ዶ/ር እዮብ ማሞ
ውብ ቀን❤️