ይህ የምትመለከቱት ሰው የ አረብ ኢምሬቱ ጠ/ሚ
አልጋ ወራሽ መሀመድ ቢን ጠይድ ናቸው የ 48ተኛው የአረብ ኢሚሬት ጉባኤ ሊሰበሰቡ ይሄዳሉ
እዛ ለመታደመ የሄዱትን ህፃናት በሙሉ ይጨብጣሉ እና ህፃናቱን ሁሉ ሲጨብጡ አንዲት
አይሻ የተባለች ታዳጊ እጇን ዘርግታላቸው ሳይጨብጧት ያልፋሉ ማታ ቁጭ ብሎ ውሎውን በ ቲቪ ሲያይ ይህን ክስተት ይመለከታል ይህን ሲያዩ በጣም ይናደዳል እና ልጅቷን አፈላልጎ የልጅቷ ቤት በመሄድ ቤተሰቦቿና አይሻን ይቅርታ ጠይቆ ስጦታ
ይዞላት አብሯት እራት በልቶ ተመልሷል