🎤 የሶሐባዎች መንገድ ለምን ?
ከሰለፍያ ዳዕዋ መርህ አንዱ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ( በሶሐባዎችን ) ግንዛቤ ወይም ፈህም መሰረት አድርጎ መጓዝ የሚል ነው ። ወይም የእነርሱን አካሄድ መከተል ነው ።
ይህ የሆነበት ምክንያት እነርሱ አላህ ዲኑን ሊያደርሱ የመረጣቸው አእምሮሯቸውን ንፁህ ፣ አንደበታቸው ሩቱእ ፣ የአገላለፅ ብቃት ያደላቸው ፣ ቁርኣንን እንደወረደ በነብዩ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – ምላስ ያዳመጡና የተረዱ ፣ የነብዩ ባልደረባ ለመሆን የተመረጡ ፣ የዲን ዘቦች ፣ ሚንሃጃቸው ግልፅና ወጥ ፣ ግንዛቤያቸው እንከን የለሽ ፣ የአላህንና የነብዩን ፍላጎት ተረድተው የተገበሩ በመሆናቸው ነው ። ይህን አስመልክቶ ዐብዱላሂ ኢብኑ መስዑድ – ረዲየላሁ ዐንሁ – እንዲህ ይላል : –
يقول ابن مسعود – رضي الله عنه –
"إن الله نظر إلى قلوب العباد فوجد قلوب محمد – صلى الله عليه وسلم – خير قلوب العباد ، فاصطفاه لنفسه فابتعثه برسالته ، ثم نظر إلى قلوب العباد فوجد فوجد قلوب أصحابه خير قلوب العباد ، فجعلهم وزراء نبيه ، يقاتلون على دينه ، فما رأى المسلون حسنا فهو عند االه حسن، وما رأوه سيئا فهو عند الله سيء "
رواه إمام أحمد بسند حسن
مسند إمام أحمد ( 1 /379 )
" አላህ የባሮቹን ልብ ተመለከተ የሙሐመድን ልብ ምርጥ ሆኖ አገኘው ለራሱ መረጠውና በመልእክቱ ላከው, ከዛም የባሮቹን ልብ ተመለከተ የሶሐባዎችን ልብ ምርጥ ሆኖ አገኘው, በዲኑ ላይ የሚጋደሉ የመልእክተኛው አማካሪ ( ሚኒስቴር ) አደረጋቸው ። እነርሱ መልካም ነው ያሉት እሱ አላህ ዘንድ መልካም ነው ። እነርሱ መጥፎ ነው ያሉት እሱ አላህ ዘንድ መጥፎ ነው ። "
ከዛም እንዲህ አለ : –
" من كان منكم مستننا فاليستن بمن قد مات ، فإن الحي لا تؤمن عليه الفتنة ، أولئك أصحاب محمد – صلى الله عليه وسلم – كانوا أفضل هذه الأمة ، وأبرها قلوبا ، وأعمقها علما ، وأقلها تكلفا ، قوم اختارهم الله لصحبة نبيه، فاعرفوا لهم فضلهم، واتبعوا في آثارهم، وتمسكوا بما استطعتم من أخلاقهم ودينهم ، فإنهم كانوا على الهدى المستقيم "
انظر المصدر السابق
" ከናንተ ውስጥ ፈለግ ማድረግ የፈለገ በሞቱት ሰዎች ፈለግ ያድርግ ። በህይወት ያለ ሰው ፈተና አይታመንለትምና ። እነዚያ የነብዩ ባልደረቦች ናቸው ። የዚህ ኡመት በላጮች ነበሩ ፣ ልባቸው የጠራ ፣ እውቀታቸው የጠለቀ ፣ በማያውቁት ነገር ላይ መጨነቃቸው የቀነሰ ፣
ሰዎች ናቸው አላህ ለመልእክተኛው ባልደረብነት ዲኑን ለማቆም የመረጣቸው ። ደረጃቸውን እወቁላቸው ። ፋናቸውን ተከተሏቸው ። በዲናቸውና በስነምግባራቸው የቻላችሁትን ያዙላቸው ። እነርሱ ቀጥ ባለ ጎዳና ላይ ነበሩ ። "
እነዚህ ናቸው ሞዴላችን ፋናቸውን እንድንከተል የታዘዝነው ። አላህ እነሱን ተከትለው ከእነርሱ ጋር ከሚቀሰቀሱት ያድርገን ።
http://t.me/bahruteka