Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🔊🔊ልብህ በደረቀ ቁጥር የማቃብር ነዋሪዎችን አስታውስ 🔊👇🔊🔊👇👇
➩ልብህ በደረቀ ቁጥር የመቃብር ሰዎችን አስታውስ እነዝያ ከአፈሩ ስር የተከተቱ ; እነዝያ ከአፈር የተፈጠሩ ;አፈር ላይ ይኖሩ የነበሩ ከዝያም ወደ አፈር የተመለሱ ከነሱ ውስጥ እስኪ አንዱን ጠይቅ ምን ትመኛለህ በለው ?ከዝህ ከሚከንፍ አለም ሟች ምን ሊመኝ ይችላል ምናልባት ከነሱ ውስጥ ደሞዝ ጭማሪን የሚመኝ ይኖር ይሁን ? ምናልባት ከነሱ ውስጥ የሚለብሰውን የሚያጌጥበትን ይመኝ ይሁን ? ምናልባት ከነሱ ውስጥ ንግድን 'መኪናን 🚕 ግንባታን 🏢 የሚመኝ ይኖር ይሁን ? ወይ ከነሱ ውስጥ ልጅን ሚስትን ወይም ቤትን የሚመኝ ይኖር ይሁን ?????? አብረን እንከታተል ከተወዳጁ ዳኢ መህሙደል ሀሰናት ( አቡ ሃምዛ )ሙሉውን አድምጡት ለጓደኞችዎም ሼርርርርር አድርጉት ቻናላችንንንንንንjoin👇
@barnotais @barnotais @barnotais
@barnotais