Islamic voice ☪☪🔉🔊🔊


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


👉"
إِنَّ الَّذِينَ كَفَرُوا سَوَاءٌ عَلَيْهِمْ أَأَنذَرْتَهُمْ أَمْ لَمْ تُنذِرْهُمْ لَا يُؤْمِنُونَ

እነዚያ የካዱት (ሰዎች) ብታስፈራራቸውም ባታስፈራራቸውም በነርሱ ላይ እኩል ነው፤ አያምኑም፡፡
╭┉─════──════──════─══ ╮
@barnotais ለጥቆማ @Naanaatkedir
╰┉─════──════──════─══ ╯

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


አንድአፍታበሰሉላ

#በአንድ_ወቅት_ባልና_ሚስት_አብረው_ሲኖሩ_በመሀላቸው_ልዩ_የሆነ_ፍቅር_ነበራቸው።

ሁለት ልጆችም ወልደው ነበር ።
ነገር ግን ችግር ላይ በመውደቃቸው ባል ሊሰራ ተሰማምተው ራቅ ወዳለ ከተማ
ሄዶ መስራት ጀመረ።

በተከታታይ ለ16 ዓመታት ሰራ ከዚያ ወደናፈቁት ቤተሰቦቹ ለመሄድ ሲነሳ
ያልገመተው ነገር ከቀጣሪዎቹ ሰማ፤ደሞዙ በተለያየ ምክንያት ተቆራርጦ
ከሚጠብቀው ከግማሽ በታች የሆነው 3000 ብር ተሰጠው።

የተሰጠውን ተቀብሎ እግረ መንገዱ ስራ ካገኘ እየሰራ ጠርቀም ያለ ብር ይዞ
ቤተሰቦቹ ጋ ለመሄድ ተነሳ። በመንገዱ አንድ ሸምገል ያሉ አባት አገኘ... "ወዴት
ትሄዳለህ ልጄ፧ ከየት ነውስ ምትመጣው?" አሉት። እሱም ከመጀመርያው እስከ
መጨረሻው ነገራቸው።
እሳቸውም እንዲህአሉት:---"እንግዲያውስ የምትፈልገውን ነገር ማግኘት ቀላል
ነው ፤ እሱም እንዴት አባቴ?" ሲል ጠየቃቸው እሳቸውም "በል አንድ ሺህ ብሩን አምጣና እነግርሀለሁ" አሉት የቸገረው ነውና አንስቶ አንድ ሺህ ብሩን
ይሰጣቸዋል።

እኒህ አባትም "አቆራጭ ነው ብለህ በማታውቀው መንገድ አትሂድ" ይህ.ምክር አንድ ነው ይሉታል። ሁለተኛውን ሺህ አምጣና ሁለተኛውን መንገድ ልንገርህ ይሉታል።

እሱም በየዋህነት ሁለተኛውን ሺህ ይሰጣል "በማያገባህ አትግባ፤ ይሄ ደግሞ ሁለተኛው ምክሬ ነው" ይሉታል ። "በቃ ይሄ ነው?"
ቢላቸው "አዎን ልጄ ሶስተኛውን አምጣና በጣም አሰፈላጊውና
የመጨረሻውን ስጦታዬን ልስጥህ" አሉት ሰጠ። እሳቸውም "ክፉ ለማድረግ
አትቸኩል" ብለውት በባዶ ኪሱ ከሶስቱ ምክሮች ጋር አሰናበቱት።

እሱም ጉዞውን ወደ ቤቱ አደረገ ። በመንገድ ነጋዴዎች አግኝቶ እያወጋ ሲጓዝ መሸ ነጋዴዎቹም ለምን ባቋራጭ አንሄድም በማለት ጉዞ ጀመሩ እሱም
አብሮዋቸው ጉዞ እንደጀመረ የሽማግሌው አባት ምክር አንድ ትዝ አለው።

"አቋራጭ ነው ብለህ በማታውቀው መንገድ አትሂድ" የሚለው። ሰለዚህ
ተመልሶ በሚያወቀው መንገድ ተጉዞ ብቻውን ከጨለመ ከተማ ገባ ።
"የመሸበት እንግዳ ነኝ አሳድሩኝ" በማለት ሰው ጠየቀ። አንድ የዛ ከተማ ሰውም
"የውልህ ወንድሜ እዛ ቤት ሂድ ያሳድርሀል፤ ነግር ግን እዛ ሰው ቤት የገባ
አይወጣም ለማንኛውም እድልህን ሞክር።" እሱም የተባለበት ቤት አንኳኩቶ ቤት የእንግዳ ነው ተብሎ ገባ ።
ታድያ ከቤቱ ባለቤት ጋር ሲያወጉ ከየት እንደመጣ ቢነግረው ባለቤቱ ተገርሞ
"እንዴት ሆነክ ተረፍክ ፧ባልከው መስመር ይመጡ የነበሩ ነጋዴች ተዘርፈው.ነጋዴዎቹም ተገለው ከተማው ለቅሶ ብቻ እኮ ነው የሆነው" አለው።
ያቺ በአንድ ሺህ ብር የገዛት ምክር በብር የማትገዛ ህይወቱን አተረፈችለት
ማለት ነው።

ሰለ መሸ የቤቱ እመቤት ምግብ ለእንግዳው ልታቀርብ ከጓዳ ብቅ አለች "
እንግዳው አይኑን ማመን አልቻለም የተወሰነ አካሉዋ ብቻ ነው ሰው
የሚመስለው በዛ ላይ ማስፈራቷ ወደ ጓዳ እስክትገባ ናፈቀ።
"ከዚህች ጋር እንዴት ትኖራለህ?" ብሎ ሊጠይቅ ሲል አንድ ነገር ትዝ አለው
"በማያገባህ አትግባ" የሚለው ። ሆዱ መጠየቅ እየፈለገ ፍላጎቱን ተቋቁሞ
አደረ ። ደግሞ ሌላ ፈተና የቤቱ ባለቤት ከመሄድህ በፊት የማሳይህ ነገር አለኝ
ብሎ ወደ ጓሮ ወሰደውና የሰው አጽም የሞላበት ሜዳ አሳየው እንግዳውም "ይሄ ምንድ ነው?" ማለት ፈልጎ ነበር ግን በማያገባህ አትግባ ብሎ ራሱን
እየነቀነቀ ዝም አለ ። የቤቱ ባለቤትም ተገርሞ "በእውነት አንተ የምትገርም ሰው
ነህ፤ ይህ የምታየው ሰው ሁሉ ሰለ ሚስቴ የማያገባቸውን አሰተያየት
ሰለሰጡ የተገደሉ ናቸው፤ እንዳንተ እዚህ ቤት በእንግድነት የመጡ ነበሩ። አንተ
ግን ታላቅ ሰው ስለሆንክ የሀብቴን 1/4 ኛ ሰጥቼሀለሁና ይዘህ ትሄዳለህ"
ተብሎ ባለ ብዙ ሀብት ሆኖ ወደ ቤቱ ሄደ። እዛች ደሳሳ ጎጆ የደረሰው ከለሊቱ
ስድስት ሰዓት ነበር።


ሁሉም ነገር ቢለወጥም ቤቱን ግን አላጣውም በትልቅ እንጨት የምትዘጋ በሩን ገፋ ሲያደርጋት ተከፈተች። አይኑ ግን ከማያምነው ነገር ላይ አረፈ ሚስቱ
ሁለት ጎረምሶች መሀል ተኝታለች በንዴት ጦፎ ትልቅ ድንጋይ አንስቶ ወደ
ውስጥ ሊገባ ሲል 3ተኛው ምክር ትዝ አለው። "ክፉ ለማድረግ አትቸኩል"
የሚለው። ከቤቱ ውጭ በተጋደመው ዛፍ ላይ ቁጭ ብሎ አደረ። ሚስት በጠዋት ተነስታ ደፋ ቀና ስትል ድንገት ባሏን ስታየው እልልታዋን አቀለጠችው
ዘላ ተጠመጠመችበት።

ከእንቅልፉ የነቃው ባል በመደናገጥ ሳለ እጆቹን ይዛ ወደ ቤት ገብታ ሁለቱን
ጎሮምሶች አሰተዋወቀችው "ይህ የመጀመርያ ልጅህ ይህ ደግሞ ሁለተኛው" ብላ እንግዲህ የመጨረሻው ምክር የልጆቹን ነፍስ ከማጥፋት እረዳው ማለትነው።

ሰውዬው #ሶስቱ የሽማግሌው አባት ምክሮች በደስታ ከቤተሰቡ ጋር
እንዲቀላቀል አደረጉት።

➊. አቋራጭ ነው ብለህ በማታውቀው መንገድ አትሂድ
➋. በማያገባህ አትግባ
➌. ክፉ ለማድረግ አትቸኩል
join share 👇👇👇👇👇👇

@barnotais @barnotais @barnotais




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🔊🔊ልብህ በደረቀ ቁጥር የማቃብር ነዋሪዎችን አስታውስ 🔊👇🔊🔊👇👇
➩ልብህ በደረቀ ቁጥር የመቃብር ሰዎችን አስታውስ እነዝያ ከአፈሩ ስር የተከተቱ ; እነዝያ ከአፈር የተፈጠሩ ;አፈር ላይ ይኖሩ የነበሩ ከዝያም ወደ አፈር የተመለሱ ከነሱ ውስጥ እስኪ አንዱን ጠይቅ ምን ትመኛለህ በለው ?ከዝህ ከሚከንፍ አለም ሟች ምን ሊመኝ ይችላል ምናልባት ከነሱ ውስጥ ደሞዝ ጭማሪን የሚመኝ ይኖር ይሁን ? ምናልባት ከነሱ ውስጥ የሚለብሰውን የሚያጌጥበትን ይመኝ ይሁን ? ምናልባት ከነሱ ውስጥ ንግድን 'መኪናን 🚕 ግንባታን 🏢 የሚመኝ ይኖር ይሁን ? ወይ ከነሱ ውስጥ ልጅን ሚስትን ወይም ቤትን የሚመኝ ይኖር ይሁን ?????? አብረን እንከታተል ከተወዳጁ ዳኢ መህሙደል ሀሰናት ( አቡ ሃምዛ )ሙሉውን አድምጡት ለጓደኞችዎም ሼርርርርር አድርጉት ቻናላችንንንንንንjoin👇
@barnotais @barnotais @barnotais
@barnotais
@barnotais @barnotais @barnotais


@Almiftah_Tube
Leenjii hojii qalbii Kutaa #4ffaa abbaan sagalee dhaggeeffachuu feetan buufadhaa dhaggeeffadha share godhaa.

@Almiftah_Tube
@Almiftah_Tube


Duniyaan tun bakka itti boqatanii haara itti galfatan osoo hin taane, bakka itti qormaataman.
.
Ati jannata keessa hin jirtu, tun duniyaadha. Waan barbaadde bakka itti argattuu miti. Kanaaf, hin gaddin. Jireenyi duniyaa mataa isiitiin dhaabbii (permanent) miti.
.
@SanoHaji7
@barnotais


Репост из: 🗝 ALMIFTAH TUBE 🔊
📚 EEBBA 📚

#GOOTA_GOOTOTAA
jedhu kan #Abdussamad_Saalilo tiin qophaa'e

Guyyaa Dilbataa 6/3/2013
sa'atii 2:30
Bakka:Galma #ODAA (Lalo hotel) fuul-duratti Eebbifama.

Nuuf affeerama
#Share godhaa jzk


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
➩የ ክርስቲያን ሴቶች ለእምነታቸው መስዋዕት ይሆናሉ👉 አንቺስ -የካዲጃ የአይሻ ተከታይ ??
🔊ሰሃራ በሆነ መንገድ ላይ እየሄድኩ አንድ ትልቅ ማስታወቂያ አየሁ 👀 እላዩ ላይ የ ክርስቲያኖች✞ የእርዳታ ድርጅት እንደሆነ ተፅፎበታል ከማስታወቂያው ስር ቀስት ➩➩➩ ያመለክታል 15➩km ወደ ውስጥ ያስገባል ይላል የት ነው ያለው የእርዳታ ድርጅቱ ? አልኳቸው ወደ ውስጥ ወደ በረሃ ከገባክ ተገኛዋለህ ወደ ሰሃራው አለኝ እንዴት መድረስ ይቻላል አልኩት መንገድ የለም አለኝ ግመል እና አህያ ይዞ ካልሄደ በቀር እነሱ እዚያ ድረስ ደርሶዋል 👉 ለምንድነው እነሱ ለክርስትናቸው መስዋዕት ሲሆኑ እኛ ለእስልምናችን መስዋዕት ማን ሆነው ? መስዋዕት በመሆን እኛ አንቀድምም ነበር በርግጥ ዲናችን አሸናፊነትና የበላይ አልነበረምን 🔊🔊🔊............
ከተወዳጁ ሼኽ ካሊድ - አራሺድ ያድምጡ
ወላሂ ሁላችንም ራሳችንን እንድናይ ጥሩ ማንቅያ ይሆናል ብዬ አስባለሁ $hare አድርጉት ቻናላችንን join👇👇👇👇👇👇👇
@barnotais
@barnotais
@barnotais


-Jumu'aa: Guyyaa Jumu'aa malaa'ikaan fuuldura balbala Masjidaatti si eegu.

-عن أبي هريرة رضى الله عنه قال قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: إذا كان يوم الجمعة كان على كل باب من أبواب المسجد الملائكة يكتبون الأول فالأول، فإذا جلس الإمام طووا الصحف وجاءوا يستمعون الذكر.
Rasuulli Sallallaahu aleeyhi wasallam akkana jedhan: Guyyaa Jumu'aa yoo ta'e cufa balbala masjidaa irraa ta'e irratti malaa'ikaan ni ta'u ka galmeessan namoota akkaataa walduraa duubaan Masjiida seenaniin, Yoo Imaamni taa'e (gorsaaf teessorra) barreessuu dhiisuun (kitaata walitti cufuun) gorsa dhageeffatuuf dhufu. {Al Bukhaari: 3211}
.
@SanoHaji7


​​Waan Rabbi siif file hin jibbin, qooda kee jaaladhu. Akka mudatte hunda irratti Rabbii kee yaadadhuu galateeffadhu. Balaan yoo si qunnamte Ajrii arkatta, dhukkubsattuus Ajrii qabda, waa dhabduus Ajrii qabda, obsituus Ajrii qabda. Mee hunda Kheyritti hiikkadhu. Gaafa "kheyrumaafi" jattee yaaddu kheyruma taati.

@SanoHaji7
@barnotais


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🔊🔊🔊ወላሂ ትፀፀታለህ🔊🔊🔊
ወላሂ ትፀፀታለህ ሰላትህ ለይ በመዘናጋትህ ወላሂ ትፀፀታለህ በከንቱ በ አሰለፍከቸው ግዜያቶች ነገር ግን ፀፀት አይጠቅምህም (በርግጥ በሱ ውስጥ የስታወሰ ሰው የሚገሰጽበትን ዕድሜ አላቆያችሁምን? ማስጠንቀቂያ ማጥቶላቻው አላስተባበሉምን?
ቅመሱት ዛሬ ለበደላኞቾ ምንም ረዳት ያላቸውም )➩➩➩➩ከተወዳጁ ሼኽ ካሊድ አራሺድ አድምጡት 🚨🚨ማስጠንቀቂያ መጥቶለቸው ከሚያስተባብሉ ከበደለኞችም ከሚሆኑት አለህ ይጠብቀን ሼር በማድረግ ለሁሉም አድርሱልኝ 👇👇👇👇👇
http://t.me/barnotais

http://t.me/barnotais

http://t.me/barnotais




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🔉🔉 ታሪክ እንዳስተማረን 🔊🔊🔊🔊
➩የተወደዳችሁ ሆይ :- ፍላጎታችን ከጀግኖች ብርቱ ፍለጎት ነው - በተለይም በነዚህ ቀናቶች ጀግኖች ተበራክተዋል ነገር ግን➩ የወሬ ጀግኖች ናቸው የተግባር አይደሉም ይላሉ የማያደርጉትን 🔉 አንድ ይመስሉሃል ልቦቻቸው ግን የተበታተኑ ናቸው ዛሬ እንዴት ያስፈልጉናል እውነተኛ ወንዶች➩➩➩➩➩➩➩➩ ከተወዳጁ ሼኽ ካሊድ አራሺድ ይከታተሉ ቻናለችንን ጆይን ሼርርር አድርጉት 👇👇👇
t.me/barnotais
t.me/barnotais
t.me/barnotais


🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿 As wr wb🍃🌿🍃🌿
🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃🌿🍃

​​Dhaamsa ajaa'ibaa Ibnu Qayyim al Jowziin dubbate tana laalaa! Dilii fi Towbaa irraa haasawee.

"Namni Dilii ifii irraa sodaachuu qaba. 'Rabbiin wal na dhabsiiftee moo? jedhee yaaduu qaba. Malli kiyya maali' jedhe if gaafachuu qaba. An nama hedduu kan Dilii irraa deebi'ee raaheysuun arge. Kan 'Towbaan tiyya qeebalamte' jedhe dantaa dhabu. Kun waan tahuu hin qabne! Towbachuun gaariidha! Garuu Towbaa saniin badii hojjatte Rabbi siif dhiisuufi kaan eentu beeka? Beekuu hin dandeenyu! San waan Rabbi qofti beeku. Osoo Diliin hojjanne nuuf dhiifamteehuu, osoo Towbaan teenya qeebalamteehuu waan godhuu qabnuutu jira. If gad qabnee, badii hojjanneef sheenawaa, qaanfachaa akkasuma sodaachaa deemuu qabna.

Guyyaa Qiyaamaa jabaa sun ergamtoonni Rabbii maal godhan mee? Rakkoo dadhabanii ummanni manguddummaaf itti dhufnaan hedduun isaanii ni didan. Badii hojjatan qabaachuu himan. Badii san badhaatanii Rabbi bira manguddummaaf dhaquu sodaatan. Badii hojjanne Rabbi nuuf dhiise takkuma of hin dhaadne. Magantaa seenuu akka hin barbaanne kaasan. Nafsii nafsii jedhan! Nutuu waan nurra gahu hin beeknu jechuun magantaa waakkatan.

Hubadhaa! Badiin isaan hojjatan hin jirtu. Jiraattuus waan darreedha! Sanuu Rabbiin dhiiseef. Akkasumaa wajjiinuu ulfinaafi hammeenya badii hojjatanii if keessa yaasuu hin dhiifne. Badii xiqqoo(dhiifamni godhameef) saniin Rabbi dura dhaabbachuu qaanfatan."

Rabbiin badii teenya nuuf haa dhiisuu!

@Alburhaan_media
@Almiftah_Tube


የባህሬን ጠቅላይ ሚኒስትር ልዑል ከሊፋ ቢን ሰልማን ዓረፉ!

ሀገራቸውን ከነጻነቷ በፊት ጀምሮ ለ50 አመት ጠ/ሚ ሆነው ያገለገሉት ልዑሉ ለረዥም ጊዜ ካገለገሉ የዓለም መሪዎች አንዱ ናቸው፡፡የሀገሪቱ መንግስት ለ1 ሳምንት የሚቆይ የሀዘን ጊዜ አውጇል፡፡አላህ የጀነት ሰው ይበልህ 👉👉
〰〰〰〰〰〰〰
@barnotais
@barnotais


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
➩➩➮ክራሩንም ሰበራ ➩➩➩
🔊 አን አቢ ሀሺሚ ሱህፊ( ራሂመሁለሁ) እንዲህ ይላል አንድ ቀን ስራ ለመሄድ አሰብኩ ለመሳፈርም ወደ አንዲት መርከብ መጣሁ እሷ ውስጥ አንድ ሰውና ከሱም ጋር ባርያው አለች ➩ሰውየው 🔊እዚህ ቦታ የለም አለኝ ባራይቱ እንዲያሳፍራኝ ጠየቀችልኝና አሳፈረኝ እየሄድን እያለ ሰውየው ...........👉🔉🔉🔉 ሙሉውን ከተወዳጁ ሼኽ ካሊድ --አራሺድ አድምጡ ለጓደኞችዎም በመድረስ የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ ለሌሎች ደዕዋዎች ቻናለችንን ጆይን ሼርር👇
@barnotais
@barnotais
@barnotais
ለሃሳብ @Naanaatkedir


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
😭😭😭😭የአዳም ልጅ ሆይ 😭😭😭😭
👉ቀብር ሁልቀን ይጠራሃል የአዳም ልጅ ሆይ ቀብር ሁልቀን ይጠራሃል የአዳም ልጅ ሆይ መሬት ለይ በህብረት ትጓዛለህ ሆዴ ውስጥ ስትገባ ግን ብቻህን ትቀራለህ የአዳም ልጅ ሆይ ትደሰታለህ ትቦርቃለህ ጀርባዬ ላይ ሆዴ ውስጥ ስትገባ ግን ተላቅሳለህ😭 ሙሉውን ከሼኽ ካሊድ አራሺድ ያድምጡት ለጓደኞችዎም ሼርርርርርርርርርርር አድርጉት 👇👇👇👇
@barnotais
@barnotais
@barnotais


​​​​Osoo hundi keenya qaceellee waan tahu beytuu?

Ajaa'iba! Osoo dhugaan waan ergamaan Rabbiiﷺ nuttiin dhufe qalbiin teenya amantee, osoo dhugaan ajaja Rabbii fudhannee waan dhoorkamnerraa fagaannee silaa qananii guddoo keessa seenna. Samiin Rooba dhangalaaftee, dachiin midhaan gaarii adda addaa nuuf biqilchiti. Silaa nagaya arkannee mi'aa jiruu dhamdhamna. Garuu namni hedduun waan ergamaan Rabbiiﷺ dhufeenitti hin amanne. Didee, kijibsiisee jillinaaf utaala. Badiin hojjennu deebitee numa sakaalti. Kanaaf badii ifumaa hojjanneen qabamnee rakkoo hamtuutti mucucaataa oolla. Mee Aayata Suuraa A'araaf kana qalbisaa.

وَلَوْ أَنَّ أَهْلَ الْقُرَىٰ آمَنُوا وَاتَّقَوْا لَفَتَحْنَا عَلَيْهِم بَرَكَاتٍ مِّنَ السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ وَلَٰكِن كَذَّبُوا فَأَخَذْنَاهُم بِمَا كَانُوا يَكْسِبُونَ

Osoo warri magaalattii amanee (Rabbi) sodaatee, silaa dhugumatti Nuti samii fi dachiirraa Barakaawwan isaaniif banna turre. Garuu isaan (ergamaa Rabbii) ni sobsiisan. Kanaaf waan isaan hojjetaniin isaan qabne

@Alburhaan_media
@Almiftah_Tube


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
😭😭😭😭የአዳም ልጅ ሆይ 😭😭😭😭
👉ቀብር ሁልቀን ይጠራሃል የአዳም ልጅ ሆይ ቀብር ሁልቀን ይጠራሃል የአዳም ልጅ ሆይ መሬት ለይ በህብረት ትጓዛለህ ሆዴ ውስጥ ስትገባ ግን ብቻህን ትቀራለህ የአዳም ልጅ ሆይ ትደሰታለህ ትቦርቃለህ ጀርባዬ ላይ ሆዴ ውስጥ ስትገባ ግን ተላቅሳለህ😭 ሙሉውን ከሼኽ ካሊድ አራሺድ ያድምጡት ለጓደኞችዎም ሼርርርርርርርርርርር አድርጉት 👇👇👇👇
Joiiiiiiin
@barnotais
@barnotais
@barnotais


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🔊🔊 ውድ ወንድም ና እህቶቼ የ አላህ ሰላም በሁላችሁም ለይ ይሁን ወላሂ ፍላጎቴ ተከታታይ የማብዛት ወይም እውቅና የማግኘት ጉዳይ አይደለም ለሱ ዕውቀቱም አቅሙም ግዜውም የለኝም: እኔ አንድ ተራ ትንሽ ዕውቀት ነገር ግን ትልቅ የኢልም ፍላጎት የለኝ ሰው ነኝ ግን ግን ለዚህ ያነሳሳኝ አንድ ነገር አለ ህይወቴን ሙሉ በሙሉ ከመጥፎ ነገር እንድታቀብ የረዳኝ የ ተወዳጁ ሼኽ ካሊድ አራሺድ ደዕወዎች ናቸው የሱን ደዕዋ የላከችሁልኝ ወንድሞቼ በሙሉ አለህ በ ዱኒያም በ አኼራም ጀዘችሁን ይክፈላችሁ 🔊በ መልካም ያዘዘ የሰሪውን ምንዳ ያገኛልና እኔም በምችለው አቅም በጣም ጥሩ ና ለ ኡማው አስተማሪ ይሆናሉ ብዬ ማስበውን ሙሃደራ መልቀቅ ጀምሬያለሁ ( ረሱል ሰዐወ) እንዳሉት ምድር ና ሰማይ ውስጥ ያለው በ አጠቃላይ ከሚሰጥህ አንድ ሰው በ አንተ ሰበብ ሂዳያ ቢያገኝ ላንተ በላጩ ነው ። አለህ ይወፍቀን ቻናለችንን ከፈለጋችሁ
@barnotais @barnotais @barnotais
@barnotais
@barnotais


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🔊🔊🔊ሽበታሙ ተውበት አድራጊ🔊🔊🔊
ይበላል 👉በበኒ ኢስረኤሎች ዘንድ አለህን ሃያ 20 አማት ያመለከ ወጣት ነበር =ከዝያም አለህን ሃያ 20 አመት አመፃ ከዝያም መስታወት ሲመለከት ፂሙ ላይ ሽበት አያ ያም አስከፋውና እንዲህ አለ 🔊🔊🔊🔊🔊ሙሉውን ከተወዳጁ ሼኽ ካሊድ አራሺድ ያድምጡት share በማድረግ የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ ቻናላችንንንንንን ጆይንንንንንንን👇👇👇
@barnotais
@barnotais
@barnotais

Показано 20 последних публикаций.

405

подписчиков
Статистика канала