መስጅደ ነስር {ችሮ}


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው።
↘️ https://t.me/chero_msgdelneser

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


❗️ « ፕሮግራሙ እንደቀጠለ ነው »

•LIVE STREAM - በቀጥታ ስርጭት

🎤 በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው ።

➣ ሙሓደራውን ለመከታተል ↴↴↴
🔗
https://t.me/chero_msgdelneser?livestream

➣ ለሀሳብ አስተያየት ↴↴↴
🔗
@merkezassunnah_bot


🎧 « ተጀመረ » - የሙሓደራ ፕሮግራም!

• LIVE STREAM - በቀጥታ ስርጭት

⇆ㅤ◁ㅤ ❚❚ㅤ ▷ㅤ↻

🎤 በታላቁ ኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል!

🛤 ልዩና ማራኪ የዚያራ ፕሮግራም።

📍 በጉራጌ ዞን ግቶ ወረዳ (ችሮ) - በነስር መስጂድ!

➣ ሙሓደራውን ለመከታተል ↴↴↴
🔗
https://t.me/chero_msgdelneser?livestream


Репост из: قناة دروس أبي قتادة عبد الله بن مزمل بن موسى الحبشي وفقه الله
💫 አላህ ካለ ዛሬ የዐስር ሰላት እንደተሰገደ...

🛤 በደጋማው መሬት ችሮ - ነስር መስጂድ...

🎤 ታላቁ ኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል የሙሓደራ ፕሮግራም ይኖረዋልና,መገኘት የቻለ እንዲሳተፍ ፤ መምጣት ያልቻለ...

♻️ በቀጥታ ስርጭት ማንም እንዳይቀር ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ❗️

➣ ይጠብቁን ↴↴↴
🔗
https://t.me/qanathabuqetada


Репост из: 🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

     አቡ ቀታዳን  በ👉ችሮ!!

  በአላህ ፍቃድ የፊታችን ጁሙዓ መስከረም18/2016

በኪታቦቹ እና በዳዕዋዎቹ የምናውቀው ተወዳጁ ኡስታዛችን
  🪑አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ቢን ሙዘሚል

ወደ ጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ በማቅናት ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም  ያደርጋል።

  ጌቶ ወረዳ ችሮ በሚገኘው መስጂደል ነስር ይሆናል ፕሮግራሙ።

ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከጁሙዓ ሰላት በኋለ በመሆኑ የቻለ ሁሉ ተገኝቶ ይካፈል!!


   ⤵️የመስጂድ አል_ነስር ቻናል⤵️
https://t.me/chero_msgdelneser


📮 ሽርክ «እና» የነብዩ ሱና 📮

📌 በሚል ርዕስ ስለመውሊድ በሰፊው የተዳሰሰበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ወቅጣዊ ሙሓደራ።

🎙 በወንድማችን:- አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በጉራጌ ዞን {ችሮ} ነስር መስጂድ።

📅 ቅዳሜ:- 13/06/2013 EC

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

https://t.me/chero_msgdelneser


📻 تسجيلات النصر الإسلامية السلفية  في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة

🎧 የመስጂደል ነስር የጁመዓ ኹጥባ ከችሮ ነስር መስጂድ ።

🚨بعنوان : الإتباع وترك الإبتداع

🚨 መከተል ከቢዳዕ መጠንቀቅ

🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ።

🎙 للأخ الفاضل الداعي أبو حمزة عبدالودود بن شمس الحبشي حفظه الله تعالى

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሀምዛ አብድል ወዱድ አላህ ይጠብቀው።

🗓️ سجلت يوم الجمعة في مسجدالنصر حرسها الله تعالى 7 - ربيع الأول -١٤٤٥
🗓️ ረብይ አወል –{7 -1445 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ ነስር መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

تابعوا المحاضرات على الرابط
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇
https://t.me/chero_msgdelneser


خطبة الجمعة مع الترجمة

🔘 بعنوان :- « الاستجابة لله ولرسولهﷺ »
🔘 « የአላህ ና የረሱል ትዛዝ »

💫 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ኹጥባ ከመስጅድ አል- አት ተቅዋ

🎤 للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي بلال مجيب حفظه الله تعالى
🎤 በኡስታዝ አቡ ቢላል ሙጂብ አላህ ይጠብቀው።

📅٣ـ ٨ ـ١٤٤٥ هجري
📅 3 - 8 - 1445 ሂጅሪያ

🕌 ألقيت في مسجد التقوی حرسها الله تعالى
🕌 በተቅዋ መስጅድ  {ቡታጀራ -ጉራጌ ዞን} አላህ ይጠብቃት።

🔗
https://t.me/butajiramesjidetekwa1357/1819


🇪🇹 በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ 🇪🇹

📖 {۞ وَنَادَىٰ أَصْحَابُ الْجَنَّةِ أَصْحَابَ النَّارِ أَن قَدْ وَجَدْنَا مَا وَعَدَنَا رَبُّنَا حَقًّا فَهَلْ وَجَدتُّم مَّا وَعَدَ رَبُّكُمْ حَقًّا ۖ قَالُوا نَعَمْ ۚ فَأَذَّنَ مُؤَذِّنٌ بَيْنَهُمْ أَن لَّعْنَةُ اللَّهِ عَلَى الظَّالِمِينَ ۝}..............
[ سورة الأعراف :من 44 إلى 51 ]

🎙️ በትንሹ ሀበሻዊው ወንድማችን አብድልአዚዝ ቢን ሙሀጂር አላህ ይጠብቀው።

📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/13477


🚨ወቅታዊ ሙሀደራ በጉራጊኛ ቋንቋ 🚨

ርዕስ

📌አላህ ተገዞት በሚል ርዕስ ጣፍጭ የሆነ ሙሀደራ

በውስጡ ከተጠቀሱ ነጥቦች ⤵️⤵️

📮 ስራ ለሰው ብሎ መስራት ያለው አደጋ

📮የሞተ ሰው መለመን ጉዳቱ

📮አላህን ተገዛ ሰለተባልክ ለምን ትቆጣ አለህ

📮የቂዓማ እለት ሰው ልጆች ሁኔታቸው ምን ይመስላል

📮ጫት በዲናችንም በዱንያም ምንነቱ

📮ወንድ እና ሴት መቀላቀል በእስልምና ፍርዱ

👌ልብ በሉ ይህ ሁሉ ሙخاለፍ መውሊድ ላይ ይገኛል።


🎤በኡስታዝ አቡ መርየም አብድ ሰላም አላህ ይጠብቀው፡
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇
https://t.me/wrbazer
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇
https://t.me/chero_msgdelneser
ـــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇
https://t.me/+TKURhE5KpQxmMWQ0


🚨 ወቅታዊ ሙሀደራ በጉራጊኛ ቋንቋ🚨

ውስጡ ላይ ከተጠቀሱ ነጥቦች⤵️⤵️

📮የረሡል መንገድ አጥብቆ መያዝ ።

📮አዲስ ነገር ከመፊጠር መጠንቀቅ ።

📮አብሬት የሽርክ መናሓረያ ነው


📮መውሊድ ሚባል ነገር እስልምና ላይ የለም ።
📮አብሬት መሄድና ሸሪያዊ ሁክሙ

📮በማስረጃ ነው እጂ በዱላ አይደለም።

በሚል ርዕስ ጣፍጭ የሆነ ሙሀደራ

🕌ከነስር መስጂድ ችሮ

🎙ወንድማችን ኑር ቢን ሳዲቅ አላህ ይጠብቀው

ተቀላቀሉን ሼር አድርጉት 👇
https://t.me/chero_msgdelneser

ـــــــــــــــــــــــــــــــــ 👇👇👇
https://t.me/wrbazer

ــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇👇👇
https://t.me/+TKURhE5KpQxmMWQ0


🔴➢ አቦ ሳትወሳወስ ፀጥ ብለህ ሌሎች ድምፆችን ዘጋግተህ ከልብህ ስማው... ❗️
---
🔴➢ ነቢ ሙሳና"عليه السلام " ፊርዓውን የሚያደርጉት ትንቅንቅ ድቅንንንን ይልብኛል ።

👉 ቁርአን ብርሐን ነው
👉ቁርአን መመሪያችን ነው
👉 ቁርአን የልብ ፈውስ ነው
👉ቁርአን ለአካልም መድኃኒት ነው
👉ቁርአን የጀነትን መንገድ ነው
👉ቁርአን ከاللهጋ የሚያገናኝ ነው
👉በቁርአን የሞተ ልብ ህይወት ይዘራል
👉በቁርአን የጠመመ ልብ ይቀናል.
👉 በቁርአን የከፋው ሁሉ ይደሰታል
👉 በቁርአን ጭርታ ይወገዳል
👉በቁርአን ሸይጧን ይቃጠላል
👉በቁርአን ጥላት ሁሉ ይረታል..
----
🔴➢ ቁርአን ተፈስሮ ተመንዝሮ ተዘርዝሮ የማያልይቅ እምቅ የዒልምን ሐብት ያጨቀ ድንቅ የالله ንግግር ነው ።

➢ ተቀርቶ አይሰለች
➢ተሰምቶ አይጠገብ
ፈጥረተ አለምን የምትቃኝበት ስለ ደጋጎቹ ሰምተህ ልብህን የምታለሰልስበት ፣ ቃል ኪዳኑን ሰምተህ ተስፋህን የምታለመልምበት ፣ የመጥፎዎችን ውድቀት አንብበህ የምትጠነቀቅበት ፣ ስለጀነት አንብበህ የምትናፍቅበት ፣ ስለ الله ባህሪ አንብበህ የጌታህን ውደታ የምትጨምርበት ድንቅና ቢጤ የለሽ መፅሐፍ ነው ።
----
👉 ኢማሙ ሻፊዒይ በረመዳን ብቻ 60 ጊዜ የሚያኸትሙት ወደው መሰለህ ጣፍጧቸው ነው ኮ ደህኔ... ❗️
---
➢ለቁርአን ቸልተኛ መሆን የበሽታ ሁሉ ከባዱ በሽታ ነውና እኔም አንተም በዱዓ እንልፋ ።

🔴➢ ጆሮህ ከቁርአን ይልቅ ለሙዚቃ ከሆነ አይንህ ለቁርአን ሳይሆን ለሙዚቃ ካለቀሰ አንተ ወፍራም ሰይጣን ነህ።https://t.me/chero_msgdelneser




📮 «የመውሊድ አክባሪዎች የሚያነሱዋቸው ማደናገሪያዎች መልስ!!»

«التبيان المسدد لإبطال شبهات الاحتفال بالمولد»

♻️ ክፍል -1

በትምህርቱ የሚከተሉትን ነጥቦች አካቷል ።

📌 ከጭቅጭ እዴት እንውጣ?
📌 እነዛ ምርጥ ትውልዶች አክብረውታልን?
📌 የመዝሃብ በልተ ቤቶች አክብረዋልን?
📌 መውሊድ መችና በማን ተጀመረ
📌 እኛ ተሰብስበን ሰላዋት የምናደርግበት ቀን ነው
📌 እውን ነቢዩ ﷺ የተወለዱበት ቀንና ወር በውል ይታወቃልን?
📌 ቁርኣን መሰብሰቡ ቢዳአ ነውን⁉️

🎙በኡስታዝ አቡ አብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ حفظه الله

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/13463


♻️ تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن محاضرة

♻️ አዲስ ሙሀደራ በአረብኛ ቋንቋ ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ።

🚨 بعنوان: الأساس التي تمشي عليها دعوة السلفية

🚨 "ዳዕዋ ሰለፍያ የምትሄድባቸው መሰረቶች"
⤵️⤵️

💫 ነብዩ ሙሐመድ ﷺ የነበሩበት እና ሰለፍዮች ያሉበት የዳዕዋ አካሄድ ተመሳሳይነት እና ቁርኝት፤

💫 ሰለፍዮች የነብዩﷺ አካሄድ በተከተሉ ጊዜ ጠላቶቻቸው የተከቱሉት የነብዩﷺ ጠላቶች አካሄድ፤

💫 ሰለፍዮች ዘንድ ያለው ዕውነታ እና
ከጠላት የሚነዛው የውሸት ትርክት፤

💫አንድ ዳዒ ወደ ሰለፊያ ዳዕዋ ሲጣራ ሊጣራ የሚገባው ንፁህ ወደ ሆነችው እስልምና እንጂ ወደራሱ መጣራት እንደሌለበት፤


.......እና ሌሎች ነጥቦች የተዳሰሰበት እጅግ በጣም ማራኪ እና ወሳኝ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 للشيخ أبي حفص عمر بن محمود الجيبوتي حفظه الله تعلى

🎙 በሸይኽ አቢ ሓፍስ ዑመር ኢብኑ መህሙድ አል-ጅቡቲ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 06/01/2016E.C 📅

🕌 በአንዋር መስጂድ {አዲስ አበባ}

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/13453

♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ


🚨 ለአለህ ብሎ መዘያየር 🚨

📮በሚል ርዕስ ለኢንግዶች የተደረገ የአቀባበል ነሲሃ።

🎙 በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ አለህ ይጠብቀው።


🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ -ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።

🔗 https://t.me/merkezassunnah/8075

♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ


📌ቆየት ያለ መደመጥ ያለበት ነሲሃ

🅾የብልጦች አላማና ጥያቄ

🏞ጀነትን ማግኘትና ከእሳት መራቅ🏝

🧲በሚል አርዕስ ገሳጭ ሙሃደራ።

🎙በኡስታዝ
አቡ አብዲልመናን ኻሊድ ጠይብ
حفظه الله

https://t.me/+TKURhE5KpQxmMWQ0


Репост из: 🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

አስደማሚ የሆነ ማስተንተን‼️

ዑለማዎች ያስቀመጡት እጅግ ማራኪ የሆነ ጥናት ነው።
የአላህ መልእክተኛﷺ ሰኞ ቀን ስለ ሚፆሙት ፆም ሲጠየቁ፦
«ይህ ቀን የተወለድኩበት ቀን ነው: ለዛ ነው የምፆመው።» ብለው መለሱ

ይህንን ሐዲሳቸው ልብ ብለን ስናስተነትነው በውስጡ ነብዩﷺ
ከመውሊድ እንዳስጠነቀቁ የሚያሳይ ትርጉም እናገኝበታለን።

👆ይህም👇
  የተወለዱበትን ቀን «እፆምበታለሁ» ሲሉ ተከታዮቻቸውም እንዲፆሙ እንጂ መውሊድ ብለው ማክበር እንደ ሌለባቸው እያመላከቱ ነው።

«የተወለድኩበት ቀን ስለሆነ ነው የምፆመው»
ሲሉ መፆም የፈለገ ሰው ሊፆም እንጂ ዒድ (በዓል) አድርጎ መያዝ አይበቃለትም።

👆 ምክንያቱም👇
👇
👉የዒድ ቀን መፆም ሐራም ነው።።

ስለዚህ፦
ረሱልﷺ የተወለዱበት ቀን
    💫ወይ ፆም ነው
   💫ወይም ዒድ ነው
👉ዒድና ፆም በ1 ቀን ሊገናኙ አይችሉም

ነብዩ ሙሐመድﷺ እንደ ሆነ በፆም አሳልፈውታል። አንተስ
✅ተከትለኻቸው ትፆማለህ
ወይስ
🔥አምፀኻቸው ዒድ ታደርገዋለኽ❓

https://t.me/hamdquante


መውሊድ የሸርክ መናሓሪያ ቢድዓ ነው።

          ➛መውሊድ🏷
ሁሉም ቢድዓ ጥመት ነው
ሰዎች መልካም ነው ብለው
ቢያስቡትም እንኳን

  ኢብኑ ዑመር📚

{البدعةكلها ضلالة وإن راها الناس حسنة}
{عبدالله ابن عمر}

https://t.me/wrbazer

👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/chero_msgdelneser


📻 تسجيلات النصر الإسلامية السلفية  في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة

🎧 የመስጂደል ነስር የጁመዓ ኹጥባ ከችሮ ነስር መስጂድ ።

🚨بعنوان: أسباب دخول الجنة

🚨 ጀነት የመገበያ ሰበቦች

🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ።

🎙 للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عز الدين إسماعيل بن إدريس الحبشي حفظه
الله تعالى

🎙️ በኡስታዝ አቡ ዕዘዲን ኢስማዒል ቢን ኢድሪስ አላህ ይጠብቀው።

🗓️ سجلت يوم الجمعة في مسجدالنصر حرسها الله تعالى  -30 - صغر -١٤٤٥
🗓️ ሰፈር–{30 -1445 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ ነስር መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

تابعوا المحاضرات على الرابط
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇
https://t.me/chero_msgdelneser

ــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇
https://t.me/wrbazer


🎁 የጁመአ የቁርአን ግብዣ ተጋበዙልን

2⃣🎉ሱረቱል በቀራ سورة البقرة

🎙 تلاوات القارئ : سعد الغامدي
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/+TKURhE5KpQxmMWQ0

Показано 20 последних публикаций.

712

подписчиков
Статистика канала