መስጂደ አስ–ሱና {ቆረፍቻ} https://t.me/mesjdesunakorefcha


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


👌ይህ ግሩፕ በ አላህ ፍቃድ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ
በመስጅድ ሱና ቆረፍቻ የሚተላለፋ ትምርቶች የሚለቀቅበት ነው ።👌
https//t.me mesjde suna korefcha
https//t.me mesjde suna korefcha

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


👉የ 1ሺህ ወር ትሩፋት በዝንጉነት ሊያልፈን አይገባም

ኢብኑል ቀዪም ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦
[ለይለተል ቀድር በአመት ውስጥ አንዷ ቀን ብትሆን እሷን ለማግኘት ስል አመቱን ሙሉ ለይል እቆም ነበር!]

      አዛኙ ጌታችን ግን በአስር ቀን ውስጥ
      እንድናገኛት አመቻቸልን

ታዲያ አስሩ ቀን በዝንጉነት ማሳለፍ ነውር አይደለም ‼️

አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን


https://t.me/mesjdesunakorefcha




ይደመጥ ይደመጥ

👉⭕️ ስለ አሽረል አዋሂር ፈዲኢል እና ያለው ማእረግ


📌በሚል ርዕስ እጅግ ወሳኝና አንገብጋቢ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ሙሀደራ
.
🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን  አቡ የህያ ኢሊያስ አወል አላህ ይጠብቀው

https://t.me/mesjdesunakorefcha


🚨 ዳዕዋ ያለው ተፅዕኖ! 🍒


🔁 መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

https://t.me/mesjdesunakorefcha


💥 የረመዷን 20ኛው ቀን ነሲሀ!

(የረመዳን አስሩ ቀናቶች ያላቸው ቱሩፋቶች)

📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።


🎙️ በኡስታዝ አቡ አብድልመናን ኻሊድ ጠይብ  አላህ ይጠብቀው።

https://t.me/mesjdesunakorefcha


(ለይል ሰላትና የአሰጋገድ አይነቶች)

ነሲሐው ላይ የተወሱ ነጥቦች⤵️
👉ለይል ሰላት ያለው በላጭነት፤
👉 የለይል ሰላት አሰጋገድና አይነቶች፤
👉ነብዩ ያለፈውም የሚመጣውም ወንጀላቸው ተምሮላቸው ለሊቱን ሙሉ ቆመው ያድሩ ነበር።እኛ ምንም ዋስትና ሳይኖረን ከሳቸው ሱና ምን ያክል እንተገብራለን?፤
👉 የተረሱ የነብዩ ሱናዎች በሚተገበሩ ጊዜ እኛም ለመተግበር መጓጓት እንደሚገባን ፤
👉ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰውበታል።

🎙️ በኡስታዝ አቡ ዓብዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ  አላህ ይጠብቀው።

📌 መደመጥ ያለበት ወቅታዊ፣ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ነሲሐ።

https://t.me/mesjdesunakorefcha


🌙 የለይለተል ቀድርን አጋጣሚ እንጠቀም

🌙 በቀሪ አስርት ቀናቶች ውስጥ በኢባዳ እንጠክር በሚል ርዕስ የቀረበ ውብ ሙሀደራ ከቅንብር ጋ ይደመጥ

🎧 በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል
حفظه الله

https://t.me/mesjdesunakorefcha




🪴ከጁዑማ በኅላ የተደረገ አጠር ያለ ነሲሀ ከሱና መስጂድ ቆረፍቻ አላህ ይጠብቃት

ጌዜያችን በአግባቡ እንጠቀም አለን????

🚨በወንድም አቡ አማር ዳውድ ጀማል አላህ ይጠብቀው

🪡ሰለ ዓሽረል አዋሂር ተወስቶበታል

ቻናላችን ተቀላቀሉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/mesjdesunakorefcha

https://t.me/+epiTgNp-SkNhODVk






✓ የዚያራ ፕሮግራም በችሮ  (ቁ 02)

🔘 « فضائل رمضان ) »
🔘 «የረመዷን ትሩፋቶች  »

📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ  ጣፋጭና መካሪ የሆነ ሙሀደራ  ።

🎙️በታላቁ ወንድማችን አቡ ዐብደላህ ዑመር ሻዒር  አላህ ይጠብቀው።

🕌በነስር መስጂድ (ጌቶ - ችሮ ጀፏረ)🕌

📅 በዕለተ ቅዳሜ, በቀን 14/07/2016 EC

🔗
https://t.me/chero_msgdelneser
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🔗
https://t.me/oumershaer

https://t.me/mesjdesunakorefcha


✓ የዚያራ ፕሮግራም በችሮ  (ቁ 01)

🔘 « فضائل طلب العلم ) »
🔘 « የእውቀት ትሩፋቶች »

📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ  ጣፋጭና መካሪ የሆነ ሙሀደራ  ።

🎙️በታላቁ ወንድማችን አቡ ዐብደላህ ዑመር ሻዒር  አላህ ይጠብቀው።

🕌በነስር መስጂድ (ጌቶ - ችሮ ጀፏረ)🕌

📅 በዕለተ ቅዳሜ, በቀን 14/07/2016 EC

🔗
https://t.me/chero_msgdelneser/1323
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🔗
https://t.me/oumershaer

https://t.me/mesjdesunakorefcha


ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እሱን ጸጥ ብላቹህ አዳምጡ ይታዘንላችኋል ።

ቁርአን ያዳመጠ ይታዘንለታል ከተባለ

አንባቢውሳ ❗️❓

ለአንባቢውማ የበለጠ ነው ማለት ነው ።


🔻🔻🔻🔻
https://t.me/mesjdesunakorefcha


◽️  الْعِلْمُ وَالْحِكْمَةُ

قَــالَ الإمَامُ ابْن عَبْدِ الْبَرِّ عَلَيْهِ رَحْمَةُ الله:

وَقَالَ مَالِكٌ، «الْعِلْمُ وَالْحِكْمَةُ نُورٌ يَهْدِي اللَّهُ بِهِ مَنْ يَشَاءُ، وَلَيْسَ بِكَثْرَةِ الْمَسَائِلِ».

وَقَالَ: «لَيْسَ الْفِقْهُ بِكَثْرَةِ الْمَسَائِلِ وَلَكِنَّ الْفِقْهَ يُؤْتِيهِ اللَّهُ مَنْ يَشَاءُ مِنْ خَلْقِهِ»

[جامع بيان العلم وفضله، ٧٥٧/١]
〰〰〰〰〰〰〰
https://t.me/mesjdesunakorefcha


📮የረመዳን ነሲሃ 11

🪴የጀነት ፀጋ🪴 ቁጥር 5

💫 በሚል ርዕስ ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ጣፋጭ ሙሀደራ።

🎙 በወንድማችን:- አቡ አማር ዳውድ ቢን ጀማል አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱና መስጂድ ጉቶ አላህ ይጠብቃት።

📅እሁድ :- 17/09/1445هجري
📎
https://t.me/+epiTgNp-SkN rel='nofollow'>hODVk


h
ttps://t.me/mesjd href='esunakorefcha' rel='nofollow'>esunakorefcha


✅ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ ቁ,3

🚨
አላብቻ ተገዞት አላኽይ ተዘበሮት ⤵️

📮በሚል ርዕስ በጉራጊኛ ቋንቋ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኸድር አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 14/09/1445 ሒጅሪይ 📅

🌙رمضان ١٤٤٥ 14 هجري🌙

🕌 አይሻ መስጂድ {አጃሟዘር
}

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/mesjdesunakorefcha






🗡🗡🗡🗡🗡
እኔም ትንሽ ብቻ
ስለበድር ዘመቻ

እንዲሆነን ዚክራ
በጥቂቱ ላውራ

የሙሽረክ መኳንንት  🗡🗡
ያፈሩበት በሞት

የእስልምና ዝና 🗡🗡
ከፍ ያለበት ፊትና

በዛሬው ቀን ነበር  🗡🗡
ድል ያረጉት በድር

በፆመኛ አንጀት 🗡🗡🗡
አስቦት ጦርነት

ያውም በስለት ሰይፍ 🗡🗡🗡
እንዳይ መስልህ በመድፍ
በፈሪ መሳርያ በሩቅ ሚወነጨፍ

ምን አይነት ወኔ ነው
ምን አይነት ጀግንነት
መቼምማይደገም
በታሪክ ወደፊት

እስኪ ተመልከቱ
  ዛሬ ልዮነቱ

አይደለም ይዘን ሰይፍ
ጠላት ልናሸንፍ        🗡🗡
መቅራት አቅቶናል
አንስተን ሙስሀፍ(ቁርዓን)📓📓📓
ቁርዓን አንግብን
እስኪ እንውጣ መስጂድ🕌🕌
ነፍስያ ትፋለም
ባይሆን በዚህ ጅሀድ 📓📓📓

عمر

https://t.me/mesjdesunakorefcha

Показано 20 последних публикаций.

498

подписчиков
Статистика канала