✅ ጠቃሚ የመጽሐፍ ድረ-ገጾችን እንጠቁማችሁ!
📌 http://gen.lib.rus.ec/
- ይህ ድረ-ገጽ ማንኛውም አይነት መፅሀፍ ማውረድ የሚያስችሎት ሲሆን በሚሊዮን የሚቆጠር መፅሀፎች አሉት በዉስጡ ከሚገኙ መፅሀፎች መካከል።
🔺የትምህርት መፅሀፎች፤
🔺የሳይኮሎጂ መፅሀፎች፤
🔺ፍልስፍና መፅሀፎች ፤
🔺የታሪክ መፅሀፎች ይገኙበታል፡፡
📌 http://sci-hub.org/
- ይህ ድህረ-ገጽ ከ64 ሚሊዮን በላይ የጥናት ወረቀት የሚገኝ ሰለሆነ በቀላሉ ማዉረድ ይቻለሉ፡፡
- በዚህ ድረ- ገጽ የተለያዩ መጻፎች በተለያ ምርጫ እና አይነት ያገኛሉ።
📌 https://bookboon.com/
- ይህ ድረገጽ ማንኛው አይነት የነጻ መጻፍ የሚያገኝበት ሲሆን በየትኛዉም የክፍል ደረጃ ላሉ ተማሪዎች አንዲዉም በማንኛው የስራ ሁኔታ ላይ ላሉ ሰዎች ጠቃሚ ድረ-ገጽ ነው፡፡
📌 http://bookzz.org/
- ቡክዚ አለማችን ላይ ትልቅ የመጸሀፍ ላይብረሪ ያለው ሲሆን በአማካኝ 2.6 ሚሊዮን መጸሀፍ በ ድረገጹ ይገኛል።
📌 www.allitebooks.com/
- ይህ ድረገጽ ብዙ የቴክኖሎጂ መጽሀፍት ያሉት ሲሆን የፕሮግራሚንግ፤ ግራፊክስ፤ የኮምፒተር አጠቃቀም እና የተለዩ የትምህርት መጻሃፎች ያገኛሉ፡፡
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @remoteict