በ #PATTERN ወይም በ #Password የተዘጉ ሞባይል ስልኮች ካለ ምንም ኢንተርኔት እና ምንም መረጃ ሳናጠፋ እንዴት መመለስ እንደምንችል እንይ!
በቅድሚያ የሚያስፈልጉ ነገሮች👇
1ኛ፦ Aroma file manager የሚባል አፕሊኬሽን በሌላ ስልክ ላይ ዳውንሎድ ማድረግ
በዚህ ሊንክ ዳውንሎድ አድርጉ፦
https://www.allmobitools.com/download-aroma-file-manager.../2ኛ፦ ያወረድነውን app
የምንናስቀምጥበት ሚሞሪ ካርድ ያስፈልገናል
3ኛ፦ የተዘጋው ስልክ ያስፈልጋል
Step1️⃣ aroma file manager አፕሊኬሽ ካወረዳችሁ በኃላ ወደ ሚሞሪ ካርዱ ጫኑት። እና ካርዱ ወደ ተዘጋው ስልክ አስገቡት
Step2️⃣ ከዛ ስልኩ #power_off እናረገው እና የ recovery stock ወይም ስልካችን ካጠፋነው ቡኃላ የ power እና የ ድምፅ መጨመርያ ኣንድ ላይ ተጭነን እንቆያለን( እንደ ስልኩ አይነት ሊለያይ ይችላል)
Step3️⃣ ወደ recovery mode ከገባን ቡኃላ የ ድምፅ መጫኞቹ ወደ ላይ እና ታች የ power መጫኛው ደሞ እንደ ok ሆነው እንጠቀማቸው
Step4️⃣ recovery mode ላይ install zip from sd card የሚለውን ላይ ok/power button እንጫን እና aroma file manager ያስቀመጥንበት folder ገብተን #install እንለዋለን
Step5️⃣ ከዛ aroma file manager ከከፈታቹ ቡሃላ ወደ #navigate የሚለውን ትወርዱ እና automount all devices on start የሚለውን ተጭናችሁ ከዛ ዝጉት
Step6️⃣ step4 ላይ እንዳደረጋችሁት step6 ላይም ድገሙት
Step7️⃣ aroma file manager እንደገና ሲከፈት ወደ data folder ፤ከዛ system folder ትገቡ አና 'gesture.key' or 'password.key' የሚል ታገኛላችሁ
Step8️⃣ ከዛ ያገኛችሁት gesture.key or password.key ኣጥፉትና ስልካችሁን reboot ኣድርጉት
Step❾ በቃ አሁን ስልኩ ይከፈታል ።ስልኩ ሲከፈት የማትረሱትን pattern ወይም password በማስገባት መጠቀም ትችላላችሁ ።
#ሼር_ይደረግ
የቴሌግራም ቻነሌ፦
https://t.me/remoteict