💃💃💃🇬 🇮 🇷 🇱 🦋🦋🦋


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


💃ዳንስ
💃ሙዚቃ
💃ጭፈራ
💃ቀልድ
💃አሜዚንግ ፒክቸር
joni adrgu❤😢

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций






Репост из: 𝆺𝅥⃝🥀የህይወት ብልጭታ
ገንዘብ ደስታን ገስቶ መልስ ራሱ አለው💀🤣


Репост из: 𝆺𝅥⃝🥀የህይወት ብልጭታ
ለመሞት ምክንያት ማቅረብ የመኖር ምክንያት ነው


Репост из: 𝆺𝅥⃝🥀የህይወት ብልጭታ
ሜትህን ስብርብር አድርገው
ካበቁ በኃላ ለምን ተቀየርክ ብለው
ሲጠይቁ አያናድም?

Join 👇
@Loves_journey🥀


🥺 አበደች ይሉኛል😇
🥺 አዎ  አብጃለሁ 😇
🥺 የማበዴ ምክንያት 😇
🥺 አሱን  አቅርቤለሁ  😇
🥺 ሳልደርስበት ደርሶ😇
🥺 ፍቅሩ ጉድ አረገኝ😇
🥺 ይህ ውበቷ ማርኮ 😇
🥺 ነው እጁ ለይ  የጣለኝ😇
🥺 ምን ነካሽ ይሉኛል 😇
🥺 የሚነካ ይንካቸው 😇
🥺 ፈዛለች ብለዋል 😇
🥺 የሚያፈዝ የፍዛቸው 😇
🥺 ብቻዬን ባወራ 😇
🥺 ምንስ ቸገራቸው 😇
🥺 ፍቅር ነው ❤️ ብላቸው 😇
🥺 መቼ ሊገባቸው  😁😁😁😁😁😁


አይ እንግዲ ደከመኝ 😁😂♛┈⛧┈┈•༶༶•┈┈⛧┈༶•┈┈⛧♛


የሀብታሙን ልጅ  አፈቅርሀለው ስለው...አንቺ ማለት እኮ እህቴ ነሽ አለኝ
.
.
.
እኔ ቤቱ ሂጄ ቤተሰቦቹን ውርሴን አምጡ አልኳቸው።

      #ልክ_ አይለለሁም🤷‍♀


Репост из: 𝆺𝅥⃝🥀የህይወት ብልጭታ
ከእለታት አንድ ቀን ወደሙታን መንደር እንግዳ ሆነ ከዛም ተላምደህ እንድምትኖር አስታውስ✌️




Репост из: 𝆺𝅥⃝🥀የህይወት ብልጭታ
ከራሴ CBE ወደራሴው CBEBirr ገንዘብ ልኬ ስክሪንሻት አደርጋለሁ ።

አይ ላይፍ!

ራሴን ሁላ አለማመን ደረጃ ላይ ደረስኩ 👍


Репост из: 𝆺𝅥⃝🥀የህይወት ብልጭታ
ምናልባት መለያየትን አስቀድሞ መለማመድ የማፍቀር አንድ አካል ይሆን እንዴ?

Показано 11 последних публикаций.