አስገራሚ የፍቅር ታሪክ❤️🔥
ሚስት ባሏን መፈተን ፈለገች ከኔ ተለይቶ ሲያድር ወይም ድንገት ከቤት ሲያጣኝ ምን ይሰማዋል? የሚለውን ለማወቅ አቀደችና ባለቤቷ ከስራ በሚመለስበት ሰዐት ጠብቃ አልጋ ስር ተሸሸገች።በብጣሽ ወረቀት ቤተሰቦቼ ጋር ሄጃለው አልመጣም አትጠብቀኝ።የሚል ማስታወሻ ፅፋ ኮመዲኖላይ አስቀምጣ አልጋ ስር ገባች ። ባል ወደቤት ሲገባ ባለቤቱ የለችም፤ወረቀቱን አነበበና እሱም መልሶ ጫር ጫር አርጎ ያገኘበት ቦታ አስቀመጠውና ልብሱን መቀያየር ጀመረ ልብሱን ቀይሮ እንደጨረሰ ሞባይሉን አነሳና ሄሎ የኔ ማር እንዴት ነሽልኝ ዛሬ ምርጥ ጊዜ እናሳልፋለን ።ባለቤቴ ቤተሰቦቿ ጋር ሄዳለች አትመጣም አንቺኮ ማር ነሽ እሷን ሳላገባ በፊት ባቅሽ ኖሮ እሷን አላገባም ነበር ከአምስት ደቂቃ በላይ አልቆይም ዝግጁ ሁነሽ ጠብቂኝ መጥቼ ወስድሻለው ባይ የኔ ጣፋጭ ብሎ ወሬውን ጨርሶ ተነስቶ ወጣ ሚስት አልጋ ስር ሆና ቅጥል ብላለች። ልክ እንደወጣ አፍናው የቆየችው ለቅሶዋን አፈነዳችው ከዛ ምናባቱ ነው ፅፎ ያስቀመጠው አለችና ወረቀቱን አንስታ ስታነበው ቂሎ ባ
ያንቺ ቤት መደበቅሽ ነው አይደል
እግሮችሽን ገና ስገባ ነው ያየሁት በይ እራት ገዝቼ መጣው እንባሽን ጠርገሽ ፣ ታጥበሽ እሽቅርቅር ብለሽ ጠብቂኝ 🙈
😘😍❤️🩹😻TRUE LOVE 🫶🫶🫶🫶🫶