💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
ዶክተር ; ዛሬ ጥሩም መጥፎም ዜና ይዤልህ መጥቻለው
ታካሚ ; እስኪ ከመጥፎ ጀምር
ዶክተር ; መጥፎ ዜናው በህይወት ለመኖር ሁለቱም እግሮችህ መቆረጥ አለባቸው!!!
ታካሚ ; ኦ! ጌታዬ ሆይ ምን በድዬ ነው?::እሺ ጥሩ ዜናውስ?
ዶክተር ; ጥሩ ዜናው ደሞ በምትቆረጥበት ግዜ እንዳትጮህ አፍህ ይሰፋል .
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እስኪ ስፋት 😂😂😂😂😂
join us
@tedaaaa👈👈
@tedaaaa👈👈
👆👆👆👆👆👆