💥አስደሳች ዜና ለመላው ሙስሊሞች በአጠቃላይ 💥
{من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين}
{አላህ ኸይር የሻለት ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል}
🛣ለመሆኑ ትልቁ ሸይኻችን አቡ የህያ
ኢሊያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው
ወደ ደቡብ ያቀና በመሆኑ ላቅ ያለ
ደስታ ይሰማዋል
👉 ለመሆኑ ፕሮግራሙ እንደ ሚቀጥለው ይሆናል👇👇👇
✍ነገ ከፈጅር በኅላ ማለትም ማክሰኞ :
🕌 ውርባዘር አል፡ፋሩቅ መስጂድ ሙሀደራ ይኖረዋል
💫 በመቀጠል ነገ ማክሰኞ ከዙሁር በኅላ የሚጀመር ደርስ 👇
📚إسم الكتاب الدروس المهمة لعامة الأمة
📚የኪታቡ ስም አዱሩስ አል፡ሙሂማ
🪑
المدرس الشيخ ابو يحيى إلياس بن أول الحبشي
🪑አስተማሪው ሸይህ አቡ የህያ ኢሊያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው ።
🕌
إسم المكان في مسجد النصر حرسها الله
🕌የሚቀራበት ቦታ ትልቁ እና የመጀመረያ የሰለፊዮች መስጂድ በሆነው ነስር መስጂድ ችሮ ይሆናል
🔖التنبيه نحث الجميع ان يغتمو هذا الفرص وان يستفيدو من هذا الشيخ المبارك .
🔖ማሳሰቢያ ይህንን ፕሮግራም ሁሉም ሙስሊሞች እንዲ ሳተፉ ከወዲሁ ጥሪያችን ነው።
👂ይሰማል? መቅረት አይደለም ማርፈድ ያስቆጫል ።
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🕌የችሮ ነስር መስጂድ ዱሩሶች ለማግኘት ጆይን የሚለው ጠቅ አርጉት
👇
ጆይን ነስር 🕌የአል ፣ፋሩቅ ውርባዘር ደርሶች ለማግኘት ጆይን የሚለው ጠቅ አርጉት
👇
ጆይን ሼር