"የአእምሮ መበስበስ (Brain Rot) " : የኦክስፎርድ የ2024 የአመቱ ቃል
የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ Brain Rot(የአእምሮ መበስበስ ) የ2024 የዓመቱ ቃል መሆኑን አስታውቋል። ቃሉ ባለፈው አመት የአጠቃቀም 230% ጭማሪ አሳይቷል።
Brain Rot(የአእምሮ መበስበስ ) : ትርጉም የለሽ ወይም ፈታኝ ያልሆነ online ይዘት ከመጠን በላይ በመመልከት ምክነያት የሚከሰት የአንድ ሰው አእምሮ መበስበስ ወይም አእምሯዊ ሁኔታ ማሽቆልቆል ነው።
"Brain Rot" የኛን የዲጂታል ዘመናችን ተግዳሮቶች የሚያንፀባርቅ ሲሆን ማለቂያ በሌለው Scrolling በቲክቶክ እና ኢንስታግራም እና ሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ መመልከት ብዙ ጊዜ ማቃጠል ወይም የአዕምሮ ማሽቆልቆል ይመራል።
© EdMap Community