ስልክ በመንካት ብቻ በ10 ሺዎች ሚቆጠር ገንዘብ በተጨባጭ ተሰርቷል።
ከሳምንታት በፊት Telegram ላይ Notcoin ሚባል ዲጅታል ሳንቲምን ስልካችሁን Tap በማድረግ ብቻ ሰብስሩና ገንዘብ ስሩ ሲባል ብዙ ሰዎች አላግጠዋል። ከOrdinary ሰዎች አንስቶ እዚሁ Facebook ላይ ሚታወቁ የኢኮኖሚክስ ተንታኞች ጭምር "ስልክ በመንካት ብቻ በምንም ተዓምር ገንዘብ አይሰራም ህፃን አትሁኑ!" ብለው አውግዘው ነበር።
ይኀው ዛሬ ግዜው ደርሶ የስልክ ስክሪን በመንካት ብቻ የተሰበሰው ዲጂታሌ ሳንቲም ወደ ብር ተቀይሮ ወጪ መሆን ጀምሯል። ሳንቲሙ ሲለቀቅ በነበረው ተመን 10million የሰራ ሰው 10ሺ ብር አግኝቷል፤ በዚህ መሠረት እኔ እስካሁን ባየሁት ከ5ሺ ብር እስከ 65 ሺ ብር የሰሩ ልጆች አሉ (አስቡት ስልክ በመንካት ብቻ 65 ሺ ብር)። መቼም ከዚህ በኋላ በድጋሚ መሸወድ የላብችሁም።
ለማንኛውም አሁን ሌላ ዕድል አለ፤ ልክ እንደኖትኮይን ያለ ሌላ ተመሳሳይ ዲጂታል ሳንቲም አሁንም አለ ፤ ቶሎ ሰብስቡ። ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ተከትላችሁ ግቡ !!!
https://t.me/major/start?startapp=5848851875