ከቀደምቶች ምክር
===
ሰኢድ ቢን አሚር ለኡመር ኢብኑ አል ኸጣብ ከመከረው ምክር መሃከል ፦«ኡመር ሆይ!
በሰዎች ጉዳይ ላይ አላህን ልትፈራ አደራ እልሃለው በአላህ ጉዳይ ላይ ግን ሰዎችን
ልትፈራ አይገባም ንግ ግርህም ተግባርህን እንዳይቃረን ከንግ ግሮች ምርጥየሚባለው ተግባር እውን ያደረገው ነው … በአላህ ጉዳይ ላይ የወቃሽን ወቀሳ እንዳትፈራ»
https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk