Репост из: إبن عبدالهادي«السلوبي»
🔗 በ ነብዪ ﷺ መዉሊድ ዙርያ የተሰጣ ፈትዋ።
~~~~~~~~~~~~~~~
ክፍል2⃣
🎙በተላቁ ሸይኽ፡ ሳሊህ አል'ፈዉዛን
📝 ይህ መዉሊድ ነብዩ ﷺ ይጠሉታል የሚጠሉበትም ምክንያት ቢድዓ ስለሆና ፡ ረሱል ﷺ ቢድዓን ይጠላሉ ።
እንዴት እኛ ነብዩን ﷺ እንወዳለን ይላሉ።
እነሱ ነብዩን ﷺ ሚያስቆጣ ስራ እየሰሩ።
ደሞ እንዴትስ እኛ አሏህን እንወዳለን ይላሉ
እነሱ መልእክተኛዉን ሚያስቆጣ ስራ እየሰሩ
እየከለከለ ያለዉ ቢድዓን ነዉ።
አላህምﷻ እንዲህ ይላል(( በላቸዉ አላህን ምትወዱት ከሆነ ተከተሉኝ አላህም ይወዳችሃል ወንጀላችሁንም ይምራችሃል))
https://t.me/bilalibnul/490