Репост из: ኢብኑ ፈቂር ( ሳዲቅ አወል)
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ውድ የሰለፍያ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችህ?
በያላችሁበት አሏህ ሰላማችሁን ያብዛልኝ እና ወደ ሀሳቤ ስገባ:– እንደሚታወቀው ከዚህ በፊት የቻናሌን ስም ኢብኑ ፈቂር (ሷድቅ አወል) በሚል ስያሜ ሰይሜው እንደነበረ ይታወቃል።
ይሁንና ግን ይህ ስያሜ ከሸሪዓ እይታ አግባብ እንዳልሆነ የሱና አሳቲዛዎችና መሻኢኾች አሏህ ይጠብቃቸውና የጠቆሙኝ ስለሆነ ወደ አልፈቂር ኢለሏህ(ሷድቅ አወል) አልወራቢይ ተቀይሯል።
አሏህ እንደዚህ ያሉ የሱና ጀምበሮችን ያብዛልን።
https://t.me/sadikawol