💫ዱንያ ጀርባዋን ሰጥታ ሄዳለች
አኼራ ደግሞ ፊቷን ሰጥታ መጥታለች
ለሁለቱም ልጆች አሏቸው
የአኼራ ልጆች ሁኑ የዱንያ ልጆች እንዳትሆኑ ❗️
ዛሬ ስራ ነው ምንዳ የለም ነገ ደግሞ ምንዳ እንጂ ስራ የለም❗️
👉ዓልይ ኢብን አቢ ጣሊብ
صحيح البخاري ، كتاب الرقاق
باب في الأمل وطوله📚
ከፊል ሁከማዎች እንዲህ ይላሉ ፦ ጀርባውን ሰጥቶ ለሚሄደው ዱንያ ፊቱን የሰጠና ፊቱን ሰጥቶት ወደሱ ለሚመጣው አኼራ ጀርባውን የሚሰጥ አካል ያስገርማል።
https://t.me/AbuEkrima