Репост из: 🏗ኢማሙል ዋድዒይ ኢስላማዊ ስቲድዮ አቀስታ
☝️⛔️☝️⛔️☝️⛔️☝️⛔️
👌ጀማልና ተማሪወቹ ክፍል— 3
👌ይገርመኛል ሸህ አቡ ኒብራስ ስሙ ሲነሳ ልክ ጂኒ እንደያዘው ሰው ያንቀጠቅጣቸዋል ብዙ ይለፈልፋሉ ያወራሉ ያው ምቀኝነት እንደሆነ ሀቅ ይዛችሁ እንዳልሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን‼️
ስለናንተም እስስስስስራችሁ ስለነበርኩ በደደደደደደንብ አውቃችኃለሁ
👌ሸሀችን አቡ ኒብራስ ላይ ብትሳደቡ ብትዘልፋ አይገርመንም ለምን👇
👌ያው እንደሚታወቀው የነሱ አጭበርባሪነት ለማንም የተደበቀ አይደለም በ 7 አመቱ ጉዞ ያየነው የተመለከትነው ነው
👌እንደ ዱርየ ሲሰዳደቡ አረ ዱርየ እራሱ የሚያፍርበትን ስድብ ከነዚ የትልቅ ትንሽ ሰወች ሰምተናል
👌እናም እንደምትመለከቱት ስለ ኡዝር ቢል ጀህል የተነገሩ አሊሞች በጣም ብዙ ናቸው በኪታብም በጣም ብዙ የታተመ የወጣ አለ ለ አላህ ምስጋና ይገባውና።
እነዚህን ኪታቦች በተለያዩ መክተባ ቤቶች ገዛናቸው በተለያዩ pdf አገኘናቸው አነበብናቸው የሰለፊ ኡለማወች ሆነውም አገኘን ከዛም አቋማችንን ቀየርን።
👌⛔️አንድ ሰው ሀቅ ሲመጣለት ወደ ሀቅ መምጣት የሰለፎች ነው
ለምሳሌ:—1⃣አቡ በክር ሲዲቅ ቤት መቶ የቆረቆረው ሰው ታሪክ አለ፣ አቡ በክር እውነት መሆኑን ከነብዩ ሲሰማ ወዳውኑ ተመለሰ
ለምሳሌ:—2⃣ኢማሙ ሻፍኢይ የመጀመሪያ ንግግርና ሁለተኛ ንግግር አላቸው መረጃ ሲደርሳቸው የቀየሩበት
ለምሳሌ:—3⃣አራቱም አኢማወች የሚስማሙበት የሆነው ነገር ንግግራቸው ከነብዩ ንግግር ጋር ከተጋጨ አንዳንይዘው ነግረውናል
⛔️ታዳ እነዚ አኢማወች ሀቅን ሲያገኙ መመለስና ሀቅን መያዝ መከረባበት ነውንደ⁉️#በጭራሽ አይደለም፣ እንደውም የአማንያን ባህሪ ነው
👌ይህ እንድህ ከሆነ እነዚ ስለ ኡዝር ቢል ጀህል የሚያወሩ ከቲቦችን የተክፊርዮች ብለው ይሏቸዋል፣ ምን እንዳሰቡ አላቅም ኪታቦቹ ሸህ ኢብኑ ተይሚያ፣ የሸህ ኢብኑ ባዝ፣ የ ሸህ ኢብኑ ኡሰይሚን፣ የሸህ መሀመድ ቢን አብደል ወሀብ ......እና ሌሎችም ናቸው ታዳ እነዚ አኢማወች ናቸው ተክፊሪዮች⁉️⁉️⁉️
ሀያ መልስ ስጡ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
ደሞ ሙግት ብቻ አይደለም እውነትም የነዚ አኢማወች ናቸው ጠቅ እያደረክ ገብተህ አንብን
👇👇👇👇
ኢብኑ ባዝ
https://t.me/Al_Menjeniq/317
ኢብኑ ተይሚያ
https://t.me/Al_Menjeniq/353
አሉ ሸይኽ
https://t.me/Al_Menjeniq/356
ሸህ ዩሱፍ አልጀዛኢሪ
https://t.me/Al_Menjeniq/382
እነዚ ለምሳሌ ያክል ነው
ታዳ እነዚ ናቸው የተክፊሪ ኪታቦች⁉️⁉️⁉️⁉️
እነዚ መሻይኾች ተክፊሪ ናቸው⁉️⁉️⁉️⁉️
👌አንድ የሚታወቅ ነገር አለ ጀማል ጋር ያሉ ሰወች ለምን ብለው ስለማይጠይቁ ከ ሀዚሚ እና ጀርቡእ ውጭ ስለ መስአላው የተፃፈ እንደለለ አስረዳቸው እነሱም ይሄንን ያዙ አለቀ በቃ‼️‼️‼️እኛም የነዚህን አኢማወች ይዘን የምናወራ እንደሆነ አይነግራቸውም የነዚህን አኢማወች ንግግር የምናዳምጥ እንደሆነ አያቁም ግን እወቁ ተረዱ‼️‼️‼️
👌በጣጣጣጣጣም የሚገርመው የጀማል ሳይሆን እሱ ጋር ያሉ ሙሪዶች እንደት ሀዚሚሚሚሚሚ ሲል እነሱ ዝምምምም ማለታቸው ይገርማል እስኪ ተላወሱ ኪታብ ግዙ ኪታብ አንብቡ የጀማልን ብቻ አትያዙ‼️‼️‼️
👌አማ የጀማል ውሸትና የሱ አጭበርባሪነት ግልፅ ነው ልክ እንደፀሀይ‼️‼️
ይቀጥላል ........
✍ተፃፈ በ አቡ ቀታዳ እስማኢል
የ """"አል መንጀኒቅ""" ወንድም
""""""""""""Join"""""""""""""
https://t.me/emamulwadey