Репост из: سبحنك لاعلم لنا الاماعلمتنا إنك أنت العلمل حكيم💯
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የግጥሜ ርዕስ
ማን አለ እደኔ ኡስታዙን የሚወድ
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
ማን አለ እደኔ ኡስታዙን የሚወድ:
ከጅህልና አዉጥቶ ያሳየኝን መንገድ:
ጠንከር በል ኡስታዜ የሡናዉ አንበሳ:
ጠላት ቢንገበገብ ሊጥልህ ቢነሳ:
አንተ ጠንካራ ነህ ዱኒያን የማትወድ:
ልክ እዳተ አይነቱ ምናል ሽ ቢወለድ:
አብሽር ኡስታዙና ጠንክር ዛሬም ነገም:
ጠላት ወሬ ያዉራ ምንም አያመጣም:
ቢሉንም ለቂጥ ቢሉንም ተክፊሪ
እኛ ግን ወይ ንቅንቅ የለብንም ፈሪ
እናማ ኡስታዜ አብሽር የኛ ጀግና
በሔድክበት ቦታ ስምህ ነዉ ገናና
እዳዉ ያተስ ብርታት አጃኢብ ነዉ በጣም
መንሐጅ ለማስተማር ቀን ሌሊት አትመርጥም
አይ ጠላት ምቀኛ ስንቱን ያወራዋል
የኛ አቡ ኒብራስ ግን ደሊል እያመጣ ያደናግረዋል
እሰይ ደግ አረከዉ የኛ ጀግና ኡስታዝ
ደእዋ ሰለፍያ ገና ትስፋፋለች ጠላት እስኪል ፍዝዝ
ዘረኛ ያልሆነች ሁሉን መሠብሠቢያ
መንሀጃችን ትስፋ ያይናችን ማረፊያ
እዉነታዉ ይሔ ነዉጉድጉድ ያስባላቸዉ:
ቅናት አቃጥሏቸዉ እርር ያረጋቸዉ:
አቤት ማማራቸዉ የሡና አርበኞች
ለሀቅ የሚለፉ ከሴትም ከዎዶች
አላህን አመስግን ለዚህ ታላቅ ኒዕማ
አብረን እንማማር ለትልቅ አላማ
ሆነን እድንገኝ ታላቅ ስኬታማ
አደበተ ጣፋጭ ምክሩ ተናፋቂ
ቢድዐን አባሮ መንሀጅ አሳዋቂ
ወደፊት ነዉ እጅ የለም ወደሗላ
መንሀጅ ትደምቃለች ጠላት ወዳ ብላ
ምርጡ ኡስታዛችን ኑርልን ዘላለም
እዳተ አስተማሪ የትም አይገኝም
ያሸህ አባ ኒብራስ አላህ ይጠብቅህ
ሁሌ በሀቅ ላይ ሰባት ይወፍቅህ
ታናሿ እህታችሁ ከባህር ማዶ🗞
ማን አለ እደኔ ኡስታዙን የሚወድ
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
ማን አለ እደኔ ኡስታዙን የሚወድ:
ከጅህልና አዉጥቶ ያሳየኝን መንገድ:
ጠንከር በል ኡስታዜ የሡናዉ አንበሳ:
ጠላት ቢንገበገብ ሊጥልህ ቢነሳ:
አንተ ጠንካራ ነህ ዱኒያን የማትወድ:
ልክ እዳተ አይነቱ ምናል ሽ ቢወለድ:
አብሽር ኡስታዙና ጠንክር ዛሬም ነገም:
ጠላት ወሬ ያዉራ ምንም አያመጣም:
ቢሉንም ለቂጥ ቢሉንም ተክፊሪ
እኛ ግን ወይ ንቅንቅ የለብንም ፈሪ
እናማ ኡስታዜ አብሽር የኛ ጀግና
በሔድክበት ቦታ ስምህ ነዉ ገናና
እዳዉ ያተስ ብርታት አጃኢብ ነዉ በጣም
መንሐጅ ለማስተማር ቀን ሌሊት አትመርጥም
አይ ጠላት ምቀኛ ስንቱን ያወራዋል
የኛ አቡ ኒብራስ ግን ደሊል እያመጣ ያደናግረዋል
እሰይ ደግ አረከዉ የኛ ጀግና ኡስታዝ
ደእዋ ሰለፍያ ገና ትስፋፋለች ጠላት እስኪል ፍዝዝ
ዘረኛ ያልሆነች ሁሉን መሠብሠቢያ
መንሀጃችን ትስፋ ያይናችን ማረፊያ
እዉነታዉ ይሔ ነዉጉድጉድ ያስባላቸዉ:
ቅናት አቃጥሏቸዉ እርር ያረጋቸዉ:
አቤት ማማራቸዉ የሡና አርበኞች
ለሀቅ የሚለፉ ከሴትም ከዎዶች
አላህን አመስግን ለዚህ ታላቅ ኒዕማ
አብረን እንማማር ለትልቅ አላማ
ሆነን እድንገኝ ታላቅ ስኬታማ
አደበተ ጣፋጭ ምክሩ ተናፋቂ
ቢድዐን አባሮ መንሀጅ አሳዋቂ
ወደፊት ነዉ እጅ የለም ወደሗላ
መንሀጅ ትደምቃለች ጠላት ወዳ ብላ
ምርጡ ኡስታዛችን ኑርልን ዘላለም
እዳተ አስተማሪ የትም አይገኝም
ያሸህ አባ ኒብራስ አላህ ይጠብቅህ
ሁሌ በሀቅ ላይ ሰባት ይወፍቅህ
ታናሿ እህታችሁ ከባህር ማዶ🗞