🌱 ትልቅ (የተከበረ) ሰው እንጂ ለሰዎች አይተናነስም።
🌱 ወራዳ (ዝቃጭ) እንጂ በሰዎች ላይ አይንቦጣረርም።
🌱 የአእምሮ ብስለት በእድሜ አይለካም።
🌱 እድሜው ለጋ ግን ስንት በሳል አለ!?
🍂 ስንትስ የእድሜ ባለፀጋ ዝቃጭ አስተሳሰብ ያለው አለ!!
https://t.me/Abu_Nibrase
🌱 ወራዳ (ዝቃጭ) እንጂ በሰዎች ላይ አይንቦጣረርም።
🌱 የአእምሮ ብስለት በእድሜ አይለካም።
🌱 እድሜው ለጋ ግን ስንት በሳል አለ!?
🍂 ስንትስ የእድሜ ባለፀጋ ዝቃጭ አስተሳሰብ ያለው አለ!!
https://t.me/Abu_Nibrase