በመላው ዓለም ለምትገኙ ሙስሊም ኢትዮጲያውያን እንኳን ደስ አላችሁ!
የናንተው የሆነው ዛውያ ቲቪ የስርጭት አድማሱን በማስፋት በመላው ዓለም በዩትዩብ ቻናላችን በቀጥታ ሁሉንም ፕሮግራሞቻችንን ማየት አንደምትችሉ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ እነሆ ዛውያ ቲቪ ዳግም ለስርጭት ከበቃች ሶስት ወሯን ባስቆጠረች ማግስት በሁሉም አህጉራት የሚገኙ ወገኖቻን በስልካቸው አልያም በኮምፒውተራቸው ከዛሬዋ ከግንቦት 10/2010 ዓ.ል ጀምሮ ከታች በተቀመጠው ሊንክ መከታተል እንዲችሉ የሚያስችለውን ሊንክ እነሆ ይፋ አድርገናል፡፡ በተጨማሪም በረመዳ የአፍጥር ሰዓት ልዩ ፕሮግራሞች በዛውያ ቲቪ እና በኑሃ መልቲሚድያ ቀርቦላቹሀል፡፡ ይህንን ሊንክ በመላው ዓለም ለሚገኙ ወዳጅዎት ሼር በማድረግ የዳዕዋው ተደራሽነት ላይ አሻራዎን ያኑሩ፡፡ መልካም ረመዳን!
https://www.youtube.com/watch?v=H1q9JlsJXdAዛውያ ቲቪ
ተግባዊ ዳዕዋ