🔴👉#የዛሬ_ሴቶች_ከዚህ_አንፃር_የት_ነው_ያሉት⁉️
🎙 ኢማሙ ዘሀቢይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦
🔴👉 #እንዲሁም_በአንዲት_ሚስት_ግዴታ ይሆናል፦
● ባሏ አጠገብ ሀያዕ ሊኖራት
●እሱ አጠገብ አይኗን ልትሰብር
●ትዕዛዙን ሊታከብር
●በሚናገርበት ወቅት ዝም ልትል
● ከውጭ በሚገባ ወቅት ልትቆም
●የሚያስቆጣውን ነገር ሁሉ ልትርቅ
● ከቤት በሚወጣ ወቅት አብራው ልትቆም
●በሚተኛ ወቅት ራሷን አዘጋጅታ ልትቀርብ
● እሩቅ በሚሄድበት ወቅት በፍራሹ፥በገንዘቡም ይሁን በቤቱ ክህደትን ላታመጣ
● ጥሩ የሆነና ደስ የሚል ሽታ ሊኖራት
●አፍዋን በመፋቂያ ሁሌም ልታፀዳ
●ሽቶንና ቆንጆ መዓዛ ያላቸውን ነገራቶች ልትጠቀም
●እሱ አጠገብ ሁሌም ልትቆነጃጅ
●ሀሜትንና አሉባልታ ወሬን ልትተው
● ቤተሰቡንና ዘመዶቹን ልታከብር
●ከሱ ትንሽ የተሰጣትን ነገር እንደ ብዙ ልታይ ይገባታል።"
👇👇👇
ምንጭ፦ 📚 ((ኪታቡ አልከባኢር 1/66))
🔗https://t.me/Abulharis1/2024
🎙 ኢማሙ ዘሀቢይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦
🔴👉 #እንዲሁም_በአንዲት_ሚስት_ግዴታ ይሆናል፦
● ባሏ አጠገብ ሀያዕ ሊኖራት
●እሱ አጠገብ አይኗን ልትሰብር
●ትዕዛዙን ሊታከብር
●በሚናገርበት ወቅት ዝም ልትል
● ከውጭ በሚገባ ወቅት ልትቆም
●የሚያስቆጣውን ነገር ሁሉ ልትርቅ
● ከቤት በሚወጣ ወቅት አብራው ልትቆም
●በሚተኛ ወቅት ራሷን አዘጋጅታ ልትቀርብ
● እሩቅ በሚሄድበት ወቅት በፍራሹ፥በገንዘቡም ይሁን በቤቱ ክህደትን ላታመጣ
● ጥሩ የሆነና ደስ የሚል ሽታ ሊኖራት
●አፍዋን በመፋቂያ ሁሌም ልታፀዳ
●ሽቶንና ቆንጆ መዓዛ ያላቸውን ነገራቶች ልትጠቀም
●እሱ አጠገብ ሁሌም ልትቆነጃጅ
●ሀሜትንና አሉባልታ ወሬን ልትተው
● ቤተሰቡንና ዘመዶቹን ልታከብር
●ከሱ ትንሽ የተሰጣትን ነገር እንደ ብዙ ልታይ ይገባታል።"
👇👇👇
ምንጭ፦ 📚 ((ኪታቡ አልከባኢር 1/66))
🔗https://t.me/Abulharis1/2024